ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት...

በሐይማኖት ተቋማት ውስጥ አስተዳደራዊ ተግባርን ለማከናወን በተሰማሩ ሰራተኞች የሚነሱ  የስራ ክርክሮችን በተመለከተ ፍርድ ቤቶች የስራ ክርክሩን ተቀብለው አከራክረው ለመወሰን ህጋዊ የዳኝነት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ ትርጉም... Read more

ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት...

ከ2002 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎችን ያጠቃለለ መጽሐፍ በልዮ ዕትም ለንባብ ምቹ ሆኖ ቀርቧል። Read more

ወ/ሮ የማርውሃ ወርቅነህ እና እነ ወ/ሮ...

የጉዳዩ አመጣጥ ባጭሩ ሲታይ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ከሳሽ አመልካች ደግሞ ጣልቃ ገብ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪዎች በቀን 11/09/2013 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት አቤቱታ የእናታቸው ወ/ሮ ሸዋነሽ ስመኝ... Read more

ጨመሬ ቶሎሳ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ...

የአሁን አመልካች በምዕራብ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ/መ/ቁ 47863 እና በመ/ቁ በመ/ቁ 47862 በሁለቱም መዝገቦች ላይ 2ኛ ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪ በአመልካች ላይ ያቀረበው የክስ ይዘትም አመልካች የኢትዮጵያ የፌዴራል ቡና... Read more
1345678910Last
«November 2025»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
1234567

የቻይና ናሽናል የዳኞች ኮሌጅ ልዑካን በፌደራል ጠቅላይ...

800

የቻይና ናሽናል የዳኞች ኮሌጅ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር እንዲሁም በኢትዮጵያ የቻይና ምክትል አምባሳደርን ያካተተ የልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀን 19/02/2017 ዓ.ም በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል፡፡ 

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ...

4340

በቀን 02/02/17 ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር በተለያዩ ርዕሶች ማለትም የፍ/ቤት ዲጂታላይዜሽን ስራዎች፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ላይ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፣ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር(INSA)፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ተቋማት በተገኙ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቋል፡፡   

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም መደበኛ የዳኝነት...

4806

በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/13 በተደነገገው መሠረት በየዓመቱ ከነሐሴ 1 እስከ መስከረም 30 ድረስ ለሁለት ወራት በከፊል ዝግ ሆነው እንደቆዩ የሚታወስ ሲሆን መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ከዛሬ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሯል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ልዑክ ቡድን...

3949

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን እና የስራ ሃላፊዎችን ያካተተ ልዑክ ቡድን በቀን 21/01/17 ዓ.ም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡

First1718192022242526Last