በአዋጅ ቁጥር 322/1995 መሰረት... በአዋጅ ቁጥር 322/1995 መሰረት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተደራጀባቸው ክልሎች ያሉ የክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤቶች በኢፌዲሪ ሕገ መንግስት አንቀጽ 78(2) እና 80(4) ድንጋጌ በተሰጣቸዉ የፌደራል መጀመሪያ... Read more
ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት... ከዚህ በፊት በሰ/መ/ቁጥር 249795 ላይ “ሠራተኛዉ በተከታታይ ከ5 ቀናት በላይ ለሆነ ጊዜ ከሥራ ቢቀር እንኳ ከሥራ ለቀረበት ለእያንዳንዱ ቀን አሠሪዉ ማስጠንቀቂያ (Warning in Writing) ሳይሰጥ የሥራ ዉልን... Read more
ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት... ጉዳዩ በከተማ ክልል የሚገኝ መሬት ይዞታ መብት ለማስከበር የቀረበ ክስ የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን... Read more
ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት... በሐይማኖት ተቋማት ውስጥ አስተዳደራዊ ተግባርን ለማከናወን በተሰማሩ ሰራተኞች የሚነሱ የስራ ክርክሮችን በተመለከተ ፍርድ ቤቶች የስራ ክርክሩን ተቀብለው አከራክረው ለመወሰን ህጋዊ የዳኝነት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ ትርጉም... Read more
አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ ተጠናቀቀ አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ ተጠናቀቀ Monday, August 10, 2026 170 ነሐሴ 02/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) በአርባ ምንጭ ከተማ ሲካሄድ የቆየው አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ ተጠናቋል። Read more
አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች መድረክ እየተካሄደ ይገኛል Monday, August 10, 2026 152 አገር አቀፍ የሕግ ተርጓሚዎች የግንኙነት መድረክ በአርባ ምንጭ ከተማ በመካሄድ ላይ ይገኛል። Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው ስለሚቆዩባቸው... የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው ስለሚቆዩባቸው... Thursday, August 6, 2026 262 በ2018 ዓ.ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች በርካታ መልካም አፈጻጸሞች የተመዘገቡበት ዓመት ሆኖ ያለፈ ሲሆን ከመዝገብ አፈጻጸም አኳያ በዓመቱ ለ193,590 መዛግብት ዕልባት ለመስጠት በዕቅድ ተይዞ ለ190,065 መዛግብት ዕልባት በመስጠት የዓመቱ አፈጻጸም 98.2% ደርሷል። Read more
በፌደራል ፍርድ ቤቶች ተጨማሪ ስማርት ችሎቶች አገልግሎት... በፌደራል ፍርድ ቤቶች ተጨማሪ ስማርት ችሎቶች አገልግሎት... Friday, July 31, 2026 315 የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከአውሮፓ ህብረት ባገኘው ድጋፍ በፌደራል ከፍተኛ እና የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤቶች በሚገኙ ምድብ ችሎቶች ተጨማሪ ስማርት ችሎቶችን በዛሬው ዕለት አስመርቆ ወደ ስራ እንዲገቡ አድርጓል። Read more