Selam Warga
/ Categories: CASSATION, Cassation

ወ/ሮ የማርውሃ ወርቅነህ እና እነ ወ/ሮ ዓለም ወርቅነህ የሰ.መ.ቁ 242314

የጉዳዩ አመጣጥ ባጭሩ ሲታይ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ከሳሽ አመልካች ደግሞ ጣልቃ ገብ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪዎች በቀን 11/09/2013 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት አቤቱታ የእናታቸው ወ/ሮ ሸዋነሽ ስመኝ ድልነሳው የውርስሀብት ተጣርቶ እንዲቀርብ አመልክተው አመልካች ወደ ክርክሩ በውርስ ማጣራት ሂደት በጣልቃ ገብነት ገብተው የውርስ አጣሪ ሪፖርቱ ከቀረበ በኋላ ግራ ቀኙ አስተያየት እንዲሰጡበት ተደርጓል፡፡ 1ኛ እና 3ኛ ተጠሪዎች በሰጡት አስተያየት የሟች እናታችን ውርስ እንዲጣራ በዉርስ አጣሪ ባቀረብነው አቤቱታ ላይ ምስክሮች ቀርበው ይሰሙ በማለት አስተያየት ሰጥተዋል መልካም ንባብ… 

Previous Article ጨመሬ ቶሎሳ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ ህግ የሰ/መ/ቁጥር 267231፣267230
Next Article ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎች ልዩ ዕትም ቁጥር 01
Print
7639

Documents to download

«July 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
293012345
6789101112
13141516171819
20212223242526
272829303112
3456789

የህጸናትን መብት እና የላቀ ጥቅም ከማስጠበቅ አንጻር...

1512

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከUNFPA እና Save The Children International ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ የህጻናትን መብት እና የላቀ ጥቅም ከማስጠበቅ አንጻር በፍርድ ቤት መር አስማሚነት እና የማስማማት ክህሎት ላይ ለዳኞች ፤ረዳት ዳኞች እና የሶሻል ወርክ ባለሙያዎች የካቲት 27 እና 28 ቀን 2018 ዓ.ም 2ተኛ ዙር ስልጠና ሰጥቷል፡፡

123468910Last