ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት...

ከዚህ በፊት በሰ/መ/ቁጥር 249795 ላይ “ሠራተኛዉ በተከታታይ ከ5 ቀናት በላይ ለሆነ ጊዜ ከሥራ ቢቀር እንኳ ከሥራ ለቀረበት ለእያንዳንዱ ቀን አሠሪዉ ማስጠንቀቂያ (Warning in Writing) ሳይሰጥ የሥራ ዉልን... Read more

ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት...

ጉዳዩ በከተማ ክልል የሚገኝ መሬት ይዞታ መብት ለማስከበር የቀረበ ክስ የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን... Read more

ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት...

በሐይማኖት ተቋማት ውስጥ አስተዳደራዊ ተግባርን ለማከናወን በተሰማሩ ሰራተኞች የሚነሱ  የስራ ክርክሮችን በተመለከተ ፍርድ ቤቶች የስራ ክርክሩን ተቀብለው አከራክረው ለመወሰን ህጋዊ የዳኝነት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ ትርጉም... Read more

ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት...

ከ2002 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎችን ያጠቃለለ መጽሐፍ በልዮ ዕትም ለንባብ ምቹ ሆኖ ቀርቧል። Read more
1345678910Last
«July 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
293012345
6789101112
13141516171819
20212223242526
272829303112
3456789

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች...

3168
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ ገፅ 10 እና 11 ላይ ይመልከቱ ፡፡

በፍርድ ቤቱ የተጀመረውን የማሻሻያ ሥራ ሊሸከም የሚችልና...

3604
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በዳኝነት አገልግሎት ዘርፍ እና በአስተዳደር ሥራዎች ዘርፍ የተጀመሩ የሪፎርም ሥራዎችን ሊሸከም የሚችልና የሥነምግባር መርሆዎችን በአግባቡ የተገነዘበ፣ በሥነምግባር እሴቶች እየተመራ ኃላፊነቱን እና ሥራውን በአግባቡ ሊያከናውን የሚችል የፍርድ ቤት ማሕበረሰብ መገንባት አስፈላጊ መሆኑን በፍርድ ቤቱ የክቡር ፕሬዚደንት ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ቦጃ ታደሰ ገለጹ፡፡
ለፍርድ ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ የሥራ ኃላፊዎችና ቡድን መሪዎች በሥነምግባር፣ በሙስና እንዲሁም ተያያዥ በሆኑ ርዕሰ-ጉዳዮች ላይ የተዘጋጀ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ሥልጠና ሚያዚያ 26 ቀን 2015 ዓ.ም በፍርድ ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ተሰጥቷል፡፡

“ሙስናና ብልሹ አሠራርን መከላከልና መልካም ሥነምግባርን...

4958
ለፍርድ ቤቱ አዲስ ሠራተኞች የሙያ ትውውቅ ኮርስ (Induction Training) ተሰጠ
--------------------------------------------------------------------------
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥነምግባር መከታተያ ክፍል “ሙስናና ብልሹ አሠራርን መከላከልና መልካም ሥነምግባርን ማስፈን” በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሥልጠና ከፍርድ ቤቱ የአስተዳደር ዘርፍ ለተውጣጡ 120 ሠራተኞች ሚያዚያ 21 ቀን 2015 ዓ.ም በፍርድ ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ተሰጠ፡፡

የአውሮፓ ሕብረት ለፍርድ ቤቱ በሰጠው የገንዘብ ድጋፍ...

3727
በሚቀጥሉት ሶስት ዓመታት በፌደራል ፍርድ ቤቶች ተግባራዊ እንዲሆኑ ለተለዩ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደር ሥራዎች ማስፈጸሚያ የአውሮፓ ሕብረት የመደበው የገንዘብ ድጋፍ ውጤታማ በሆነ መንገድ ጥቅም ላይ እንዲውል የፍርድ ቤቱ አመራሮችና ጉዳዩ የሚመለከታቸው የሥራ ኃላፊዎች ተገቢውን ትኩረት ሊሰጡ እንደሚገባ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ም/ፕሬዚደንት ክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ ገለጹ፡፡
First5758596062646566Last