የወ/ሮ በላይነሽ ወንድማገኘሁ ወራሾች አቶ...

የይዞታ ክርክር የሚመለከት ሲሆን ተጠሪዎች በአመልካቾች አውራሽ ላይ ክርክሩ በጀመረበት የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ክስ ይዘቱ ሲታይ፡- አመልካቾች በአዲስአበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ሰርቲ ቀበሌ ገበሬ... Read more

አማኑኤል ያዘዉ ተፈሪ እና የኦሮሚያ...

አመልካች በቀን 26/09/2016 ዓ/ም የተጻፈ የሰበር አቤቱታ ያቀረበዉ ከላይ በተመለከተዉ መሠረት በተሰጠ የጥፋተኝነትና የቅጣት ዉሳኔ ላይ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በሚል ሲሆን ይዘቱም በአጭሩ ጫማዎቹን ለሕዝብ ግልጽ ከሆነ... Read more

ምኞት ካሣ ብሩ እና የደቡብ ኢትዮጵያ...

አመልካች ለዚህ ችሎት በቀን 06/01/2017 ዓ.ም የተጻፈ የሰበር አቤቱታ በጠበቃዋ አማካኝነት ያቀረበችዉ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት የተሰጠው ዉሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት ሲሆን ይዘቱም በአጭሩ - አመልካች... Read more

ፀሐይ ኢንሹራስ አክሲዮን ማህበር እና...

ጉዳዩ የንብረት ጉዳት ካሳ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የአሁን ተጠሪ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በአሁን አመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ ነው፡፡ አመልካች በቀን 04/09/2015 ዓ.ም በተጻፈ ማመልከቻ ባቀረቡት... Read more
First1213141517192021Last
«July 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
293012345
6789101112
13141516171819
20212223242526
272829303112
3456789

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ...

181

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የዳኝነት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።

ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል...

196

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለነጻ የህግ ድጋፍ የሚሰጡ የበጎ ፈቃድ ጠበቆች፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥና ተግባር ተኮር የዉይይት ተካሂዷል።

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ...

315

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል።

ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ...

345

‎በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።

12345678910Last