ዲቢኤል ኢንዳስትሪስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር...

የጉዳዩ አመጣጥ ተጠሪዎች በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የመቐለ ዞን ፍርድቤት የኵሓ ክፍለከተማ ፍርድቤት በአመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ በአመልካች ድርጅት ተቀጥረን 1ኛ ተጠሪ የወር ደመወዝ ብር 5750 እየተከፈለኝ በፕሮዳከሽን... Read more

የቻይና ኮሚኒኬሽን ኮንስትራክሽን ካምፓኒየ...

ጉዳዩ የጉዳት ካሳን የሚመለከት ነው፡፡ክርክሩ በተጀመረው የሰሜን ወሎ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን 1ኛ ተጠሪ ከሳሽ፣2ኛ ተጠሪ ተከሳሽ እንደዚሁም አመልካች፣3ኛ እና 4ኛ ተጠሪዎች ጣ/ገብ በመሆን ተከራክረዋል፡፡1ኛ ተጠሪ በስር ፍርድ... Read more

ወ/ሮ አያልነሽ ሚሻል እና የሰብአዊ መብት...

አመልካች ለቅሬታ ሰሚ ኮሚቴ ባቀረቡት አቤቱታ ኮሚሽኑ የግዥና አስዳደር ባለሙያ ለመቅጠር ባወጣዉ ማስታወቅያ ተመዝግቤ ለፁሁፍ ፈተና በቀረብኩበት ወቅት አብረዉኝ ከሚፈተኑት መካከል ቆንጂት በዛብህ የተባሉ ተፈታኝ ወደ ፈተና አዳራሽ... Read more

የወ/ሮ በላይነሽ ወንድማገኘሁ ወራሾች አቶ...

የይዞታ ክርክር የሚመለከት ሲሆን ተጠሪዎች በአመልካቾች አውራሽ ላይ ክርክሩ በጀመረበት የፌደራል መጀመሪያ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ክስ ይዘቱ ሲታይ፡- አመልካቾች በአዲስአበባ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 7 ሰርቲ ቀበሌ ገበሬ... Read more
First1213141517192021Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል...

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ...

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

1345678910Last