አቶ ኒአምን ጣሂር ሀሰን እና አቶ ፈርሀን...

ጉዳዩ የማይንቀሳቀስ ንብረትን ለመረከብ የቀረበ ክርክር ሲሆን የአመልካች የውጭ ሀገር ዜግነት ያላቸው ሆነው እያለ የሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የመዳኘት ስልጣን ሳይኖረው መወሰኑ እንዲሁም... Read more

አቶ ተሾመ ጅንጋ እና ወ/ሮ አስቴር ቡጃ...

ተጠሪ ያቀረቡት ክስ ይዘት በአጭሩ: - የስር 1ኛ ተከሳሽና ተጠሪ ባልና ሚስት ሲሆኑ ክርክር ያስነሳዉንና አዋሳኞቹ በክሱ የተገለጸዉን በላዩ ላይ የቀርቀሀ ክዳን ቤት፤ እንሰት፤ ቀርከሀ፣ የዉጭ ጥድ፣ ባህር ዛፍ ያለበትን ይዞታ... Read more

ወ/ሮ ድላይ አማረ እና እነ ወ/ሮ ለታይ...

ጉዳዩ አመጣጥ ከመዝገቡ እንደተገነዝበነዉ ክርክሩ የእርሻ መሬት ይዞታ የሚመለከት ሲሆን በስር ፍርድ ቤት ከሳሽ አመልካች ሲሆኑ ተጠሪዎች ተከሳሽ በመሆን ተከራከረዋል፡፡ አመልካች በሳምረ ወረዳ ፍርድ ቤት በመ/ቁ 04501 በቀን... Read more

እነ ፋጡማ ኢብራሂም (5) ሰዎች እና...

የሰበር ቅሬታው ይዘት በአጭሩ፡- የምሰራቅ ሐረርጌ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት መስከረም 4 ቀን 2016 ዓ.ም ክርክሩ ሊቀጥል አይገባም በሚል ቀርቦለት የነበረውን አቤቱታ ውደቅ ካደረገ በኋላ የፍትሐ ብሔር ሥነ ሥርዓት ሕጉን ቁጥር 208... Read more
First1516171820222324Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል...

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ...

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

1345678910Last