አመልካች፡አባይ ባንክ አ.ማ ውል ሐዋላ ገንዘብ

በዚህ መዝገብ የቀረበው ጉዳይ በሃዋላ የተላከ ገንዘብ ባንኩ ለማይገባ ሰው ከፍሏል በሚል ባንኪ ሃላፊ መደረጉን የሚመለከት ነው፡፡ክርክሩ የተጀመረው በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ የወላይታ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁኑ ተጠሪ ከሳሽ፣የአሁኑ... Read more

አቶ አወል አህመድ ከ እነ አቶ አምባቸው በለጠ

ጉዳዩ የጉዳት ካሳን መነሻ ያደረገ ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሁን አመልካች 2ኛ ተከሳሽ ሲሆን 1ኛ ተጠሪ ከሳሽ እንዲሁም 2ኛ ተጠሪ 1ኛ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ ከክርክሩ... Read more

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መንግስት ከ ቴክኒካል...

ይህ ወራሽ የሌለዉ የዉርስ አክስዮን ድርሻ ክርክር የተጀመረዉ በፌዳራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካች የሥር ከሳሽ፣ የአሁን ተጠሪዎች የሥር ተከሳሾች ሆኖ ሲከራከሩ ነበር። ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ... Read more

ሀለቃ ንጉሴ አብርሃ ከ የትግራይ ክልል...

የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ሰኔ 07 ቀን 2011 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ በትግራይ ብሔራዊ ክሌላዊ መንግስት የቃፍታ ሁመራ ወረዳ ፍ/ቤት በመ.ቁ 1800/11 በቀን 16/07/2011 ዓ.ም ... Read more
First669670671672674676677678Last
«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ...

34

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ...

77

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ...

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

12345678910Last