አቶ ደጋረገ ሙሉ እና ወ-ሮ ውብናት ላቀ...

ይህ የባልና ሚስት የንብረት ክፍፍል ክርክር የተጀመረዉ በአማራ ክልል በሜጫ ወረዳ ፍ/ቤት ሲሆን፣ የአሁን አመልካች የሥር ተጠሪ፣ የአሁን ተጠሪ የሥር አመልካች ሆኖ ሲከራከሩ ነበር። ጉዳዩ ለዚህ ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ የአሁን... Read more

እነ አቶ ጁሀር ያህያ እና ወ/ሮ መሬም...

ጉዳዩ ለሰበር ችሎቱ ሊቀርብ የቻለው አመልካቾች የአማራ ክልል ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በሰ.መ.ቁ 03-76478 በ15/8/11ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ ቅር በመሰኘት በ16/12/11ዓ.ም በተጻፈ የተሻሻለ የሰበር አቤቱታ ስላቀረቡ... Read more

እነ ወ-ሮ ሰሚራ ጀማል እና አቶ ናስር...

ጉዳዩ ዳኝነት ሳይከፈል መዝገብ በነጻ ስለማስከፈት የሚመለከት ሆኖ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልካች አቤቱታዉን በማቅረብ የተከራከሩ ሲሆን ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡አመልካች በተጠሪ ላይ ባቀረቡት አቤቱታ... Read more

እነ ወ-ሮ የሺወርቅ ፈንታዉ እና ወ-ሮ...

ጉዳዩ የፍርድ አፈጻጸምን የሚመለከት ሲሆን ከክርክሩ እንደተረዳነዉ ጉዳዩ የተጀመረዉ በአማራ ክልል ሀብሩ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን ፍርድ ቤቱ በመ/ቁጥር 0101191 ላይ በቀን 13/07/2011ዓ/ም በተሰጠ ዉሳኔ ላይ ክስ የቀረበበትን... Read more
First670671672673674675677679
«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ...

34

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ...

77

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ...

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

12345678910Last