Selam Warga
/ Categories: CASSATION, Cassation

ወ/ሮ ጎበኔ ጉዬ እናአቶ ሁሴን ሶራ የሰበር መዝገብ ቁጥር 249911

ጉዳዩ የንብረት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በሻሸመኔ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ሲጀምር ተጠሪ ከሳሽ ፣አመልካች 2ኛ ተከሳሽ፣ አሁን የክርክሩ አካል ያልሆነው ጀማል ከድር 1ኛ ተከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡ የሰበር አቤቱታለዚህ ችሎት የቀረበው የሻሸመኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/14689 በቀን25/01/2015 ዓም  የሰጠውን ውሳኔ የምዕራብ  አርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/ 45377  በቀን 15/02/2015 ዓ/ም ቅሬታውን ባለመቀበል ትዕዛዝ በመስጠቱ፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/ 407521 በቀን 18/05/2015 ዓ/ም እና የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት በመ/ቁ/ 421547 በቀን 24/08/2015 ዓ/ም  የሥር ፍረድ  ቤቶች ውሳኔ በማጽናት የሰጡትን ውሰኔ በመቃወም አመልካች ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ/ም የተጻፈ ቅሬታ በማቅረባቸው ነው።መልካም ንባብ…

Previous Article የአቶ ከበደ ተክለማርያም ወራሾች፡-እነ አቶ ደረጀ ከበደ.(4ሰዎች)እና እነ አቶ ደረጀ ተስፋዬየሰ/መ/ቁ253101
Next Article ቁአቶ ጌታቸው ጎነሞ እና አቶ ፍሰሀ ታምራትየሰ/መ/ቁ249348
Print
2996

Documents to download

  • 249911(.pdf, 843.8 KB) - 359 download(s)

«March 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
2324252627281
2345678
9101112131415
16171819202122
23242526272829
303112345

የዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት እምርታ፤ ለሀገረ መንግስት...

150

የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ''የዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት እምርታ ለተሳካ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል በዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት የለውጥ ስራዎች ላይ በማተኮር ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ ተጠናቋል።

ከምርጫ ጉዳዮች ጋር በተያያዙ ቅሬታዎች እና አፈታት ላይ...

215

ከምርጫ ጉዳዮች ጋር በተያያዙ ቅሬታዎች እና አፈታት ላይ ለፌዴራል እና ለክልል ዳኞች ከቀን 09/06/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ3 ዙር ለ9 ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በቀን18/5/2018 ዓ.ም ተጠናቀቀ፡፡

በአለምአቀፍ ወንጀሎች ዙሪያ ለፌዴራል ጠቅላይ እና...

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዳኒሽ ኢንቲትዩት ፎር ሁማን ራይትስ ጋር በመተባበር ከፌዴራል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለተውጣጡ ዳኞች በአለምአቀፍ ወንጀሎች ዙሪያ በስድስት የስልጠና ርእሶች በተከታታይነት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና የማጠናቀቂያ መርሐግብር የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ተካሂዷል።

1345678910Last