Selam Warga / Friday, May 30, 2025 / Categories: CASSATION, Cassation ወ/ሮ ጎበኔ ጉዬ እናአቶ ሁሴን ሶራ የሰበር መዝገብ ቁጥር 249911 ጉዳዩ የንብረት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በሻሸመኔ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ሲጀምር ተጠሪ ከሳሽ ፣አመልካች 2ኛ ተከሳሽ፣ አሁን የክርክሩ አካል ያልሆነው ጀማል ከድር 1ኛ ተከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡ የሰበር አቤቱታለዚህ ችሎት የቀረበው የሻሸመኔ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/14689 በቀን25/01/2015 ዓም የሰጠውን ውሳኔ የምዕራብ አርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/ 45377 በቀን 15/02/2015 ዓ/ም ቅሬታውን ባለመቀበል ትዕዛዝ በመስጠቱ፣ የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/ 407521 በቀን 18/05/2015 ዓ/ም እና የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት በመ/ቁ/ 421547 በቀን 24/08/2015 ዓ/ም የሥር ፍረድ ቤቶች ውሳኔ በማጽናት የሰጡትን ውሰኔ በመቃወም አመልካች ሰኔ 27 ቀን 2015 ዓ/ም የተጻፈ ቅሬታ በማቅረባቸው ነው።መልካም ንባብ… Previous Article የአቶ ከበደ ተክለማርያም ወራሾች፡-እነ አቶ ደረጀ ከበደ.(4ሰዎች)እና እነ አቶ ደረጀ ተስፋዬየሰ/መ/ቁ253101 Next Article ቁአቶ ጌታቸው ጎነሞ እና አቶ ፍሰሀ ታምራትየሰ/መ/ቁ249348 Print 2996 Documents to download 249911(.pdf, 843.8 KB) - 359 download(s)
በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ክቡር ሱን ክሮግስትረፕ... በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ክቡር ሱን ክሮግስትረፕ... Thursday, March 5, 2026 1 በኢትዮጵያ የዴንማርክ አምባሳደር ክቡር ሱን ክሮግስትረፕ በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት በቀን 26/06/2018 ዓ.ም ጉብኝት አድርገዋል። Read more
የዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት እምርታ፤ ለሀገረ መንግስት... የዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት እምርታ፤ ለሀገረ መንግስት... Wednesday, March 4, 2026 150 የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ''የዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት እምርታ ለተሳካ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል በዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት የለውጥ ስራዎች ላይ በማተኮር ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ ተጠናቋል። Read more
ከምርጫ ጉዳዮች ጋር በተያያዙ ቅሬታዎች እና አፈታት ላይ... ከምርጫ ጉዳዮች ጋር በተያያዙ ቅሬታዎች እና አፈታት ላይ... Friday, February 27, 2026 215 ከምርጫ ጉዳዮች ጋር በተያያዙ ቅሬታዎች እና አፈታት ላይ ለፌዴራል እና ለክልል ዳኞች ከቀን 09/06/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ3 ዙር ለ9 ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በቀን18/5/2018 ዓ.ም ተጠናቀቀ፡፡ Read more
በአለምአቀፍ ወንጀሎች ዙሪያ ለፌዴራል ጠቅላይ እና... በአለምአቀፍ ወንጀሎች ዙሪያ ለፌዴራል ጠቅላይ እና... Monday, February 23, 2026 116 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዳኒሽ ኢንቲትዩት ፎር ሁማን ራይትስ ጋር በመተባበር ከፌዴራል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለተውጣጡ ዳኞች በአለምአቀፍ ወንጀሎች ዙሪያ በስድስት የስልጠና ርእሶች በተከታታይነት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና የማጠናቀቂያ መርሐግብር የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ተካሂዷል። Read more