Selam Warga / Thursday, May 29, 2025 / Categories: CASSATION, Cassation አቶ አየለ ሽፈራው እና ጎባ ወረዳ ፍ/ቤት ጎባ ወረዳ ፐብሊክ ሰርቪስ እና የሰው ሀብት ልማት ጽ/ቤት የሰ/መ/ቁ. 255190 ጉዳዩ የመንግሥት ሠራተኛን ከሥራና ከደመወዝ ማገድ ሕጋዊነትን የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የደ/ም/ኢት/ክ/መ/ጠ/ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት የሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው በሥር ፍርድ ቤት አመልካች ይግባኝ ባይ ሲሆን ተጠሪዎች መልስ ሰጪዎች ነበሩ፡፡ ተጠሪ በ22/03/2015 ዓ/ም ለአስተዳደር ፍ/ቤት ጽፈው ባቀረቡት የይግባኝ ቅሬታ ተጠሪዎች የትምህርት ማስረጃዬ ሀሰተኛ ስለመሆኑ ባላረጋገጡበት ዲፕሎማ ሰርተፍኬትህ ሀሰተኛ ነው በማለት ከስራ እና ደመወዝ ያለአግባብ ያገዱኝ ስለሆነ ወር ደመወዜ ከተቋረጠበት ከጥቅምት 1 ቀን 2015ዓ.ም ጀምሮ ተከፍሎኝ ወደ ሥራ እንድመለስ እንዲወሰንልኝ በማለት ዳኝነት ጠይቀዋል፡፡ Previous Article የአቶ ፍስሃ ወ/ገሪማ እና የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት የኢትዮጵያ መድን ድርጅት ሰ/መ/ቁ. 253575 Next Article ወ/ሮ የሺ ሽብሩ እና አቶ ከበደ ድንቁ የሰበር መ/ቁ255586 Print 5088 Documents to download 255190(.pdf, 863.92 KB) - 560 download(s)
ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ... ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ... Wednesday, September 9, 2026 34 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ Read more
BRICS Chief Justices' Forum Concludes BRICS Chief Justices' Forum Concludes Sunday, September 6, 2026 154 September 6, 2026 (Federal Supreme Court) The BRICS Chief Justices forum, hosted by the Supreme Court of India from September 4 to September 6, 2026, has concluded. Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ... የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ... Monday, August 31, 2026 77 ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል። Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ... የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ... Monday, August 31, 2026 116 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል። Read more