እነ አቶ በሀይሉ ንጉሴ እና እነ ወ/ሮ...

አመልካቾች ባቀረቡት ክስ በሟች አባታችን አቶ ንጉስ መኮንን ተተክተን ከሟች አያታችን እማሆይ ፈንቴ ሃይሉ በውርስ የሚተላለፍ በተለያየ ቦታ የሚገኝ በጠቅላላው 7.5 ጥማድ መሬት ውስጥ ተጠሪዎች የሟች አባታችንን ድርሻ 2.5 ጥማድ... Read more

ፀሀይ ደረጃ 1 ሀ ድንበር ተሻጋሪ የደረቅ...

የአመልካች መኪኖች ጭነቱን ጭነው በአዳማ ጉምሩክ ከ6 እስከ 12 ቀናት በመቆማቸው ጉዳት/ዲመሬጅ ደርሷል፡፡ ይህ ጉዳት የሚሰላው በአዋጅ ቁጥር 811/2006 አንቀፅ 4(1) መሰረት ተሽከርካሪው ደርሶ ለማራገፍ ከተመደበው 8 ሰዓት... Read more

እነ ወ/ሮ ኤልሳቤጥ ማስረሻ እና አቶ...

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሶስተኛ ሰበር ችሎት ሐሰተኛ ቃለ-መሐላ አቤቱታ ያቀረቡ ባለጉዳይን በችሎት መድፈር ጥፋተኛ ናቸው በማለት ሐምሌ 27 ቀን 2014 ዓ.ም በዋለው ችሎት በአንድ ወር ከአስራ አምስት ቀን ቀላል እስራት... Read more

ግሩም ሆስፒታል ኃ/የተ/የግ/ማህበር እና...

ጉዳዩ የስራ ስንብትን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪ በአመልካች ላይ ጽፈው ባቀረቡት ክስ በአመልካች ሆስፒታል ውስጥ በኤክስፐርት ሜዲካል ስፔሻሊስት (ሰርጀሪ) የስራ መደብ ላይ... Read more
1345678910Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ...

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

0

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last