ወ/ሮ ልኬ ተከስተ እና አቶ ከማል ሁሴን...

ጉዳዩ የአፈጻጸም ክርክር ሲሆን ቅሬታውም ዉሳኔዉ ሲሰጥ የሰበር ተጠሪ ቤቱን ይነካል ብለዉ አልተከራከሩም ፡፡ ስለዚህ 1.6 ሜትር በ33 ሜትር ይዞታ የሰበር አመልካችን ህጋዊ ይዞታ መያዙ ተረጋግጦ እንዲለቅ አስከተወሰነበት ድረስ... Read more

እነ አቶ ዳንኤል ተክለማርያም እና በየካ...

ጉዳዩ የመንግስት የንግድ ቤትን ኪራይ የሚመለከት ሲሆን አቤቱታ ከ5ኛ አመልካች ዉጪ ሌሎቹ አመልካቾች ከተጠሪ ጋር የንግድ ቤት ኪራይ ዉል ስምምነት ያለን  እና በንግድ ቤቱም ስንገለገል ቆይተናል አመልካቾች 2ኛ መመሪያ... Read more

እነ ለሚ ኩራ ክ/ከተማ መሬት ይዞታ...

ጉዳዩ ሁከት ይወገድልን ክርክር ሲሆን አቤቱታውም፡ የሥር ፍ/ቤት ይህን ጉዳይ ለማየት ስልጣን የለዉም፤ አመልካቾች በተጠሪ ላይ የፈጠርነዉ የሁከት ተግባር መኖሩ በማስረጃ ባልተረጋገጠበት ሊንከሰስ አይገባም ነበር፤ የተጠሪ የዳኝነት... Read more

እነ ወ/ሮ ሙሉእመቤት አምባቸው እና...

ጉዳዩ ለህገ ወጥ የጦር መሳሪያ ማጓጓዥያነት ውሏል ከተባለ የጭነት ማመላለሻ ተሽከርካሪ መወረስ ጋር ተያይዞ የቀረበ ክርክርን የሚመለከት ነው፡፡የ1ኛ አመልካች የሰበር አቤቱታ የቀረበው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት... Read more
1345678910Last
«November 2024»
MonTueWedThuFriSatSun
28293031123
45678910
11121314151617
18192021222324
2526272829301
2345678

የቻይና ናሽናል የዳኞች ኮሌጅ ልዑካን በፌደራል ጠቅላይ...

26

የቻይና ናሽናል የዳኞች ኮሌጅ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር እንዲሁም በኢትዮጵያ የቻይና ምክትል አምባሳደርን ያካተተ የልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀን 19/02/2017 ዓ.ም በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል፡፡

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ...

83

በቀን 02/02/17 ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር በተለያዩ ርዕሶች ማለትም የፍ/ቤት ዲጂታላይዜሽን ስራዎች፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ላይ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፣ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር(INSA)፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ተቋማት በተገኙ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቋል፡፡   

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም መደበኛ የዳኝነት...

123

በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/13 በተደነገገው መሠረት በየዓመቱ ከነሐሴ 1 እስከ መስከረም 30 ድረስ ለሁለት ወራት በከፊል ዝግ ሆነው እንደቆዩ የሚታወስ ሲሆን መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ከዛሬ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሯል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ልዑክ ቡድን...

188

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን እና የስራ ሃላፊዎችን ያካተተ ልዑክ ቡድን በቀን 21/01/17 ዓ.ም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡

1345678910Last