የሰበር ውሳኔዎች

 

ህብረት ኢንሹራንስ አ.ማ እና...

የክሱ ይዘት በአጭሩ፡- ከቻይና ሀገር ለሚያስመጣቸው ብራንዳቸው ችንት የዋጋ ግምታቸው ብር 4,899,067.12 (አራት ሚልዮን ስምንት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሺህ ስልሳ ሰባት ከ12/100) የሆኑ1,176(አንድ ሺህ አንድ መቶ ሰባ... Read more

ህብረት ኢንሹራንስ አ.ማ እና...

የክሱ ይዘት በአጭሩ፡- ከቻይና ሀገር ለሚያስመጣቸው ብራንዳቸው ችንት የዋጋ ግምታቸው ብር 4,899,067.12 (አራት ሚልዮን ስምንት መቶ ዘጠና ዘጠኝ ሺህ ስልሳ ሰባት ከ12/100) የሆኑ1,176(አንድ ሺህ አንድ መቶ ሰባ... Read more

ሲሲኢሲሲ ኢትዮጵያ ቅርንጫፍ እና አቶ...

ይህ የስራ ስንብት ክርክር የተጀመረዉ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ሲሆን የአሁን አመልካች የሥር ከሳሽ፣ የአሁን ተጠሪ የሥር ተከሳሽ ሆኖ ሲከራከሩ ነበር፡፡ ጉዳዩ ለዚህ ሰበር ችሎት ሊቀርብ የቻለዉ አመልካች የፌዴራል ከፍተኛ... Read more

እነ አቢብ አብዲ (3) ሰዎች እነ ዓሊ...

ክስ ይዘት በአጭሩ: - ለ60 ዓመት በይዞታቸዉ ስር አድርገዉ ጫት በመትል፤ ቦቆሎና ማሽላ እየዘሩ ሲጠቀሙበት ነበረዉን በጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ቀበሌ 20 ዉስጥ የሚገኘዉን ስፋቱ 60 ቆጢ የእርሻ መሬት ይዞታቸዉን በኃይል ወረራ... Read more
1345678910Last
«June 2025»
MonTueWedThuFriSatSun
2627282930311
2345678
9101112131415
16171819202122
23242526272829
30123456

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ...

1949

በቀን 02/02/17 ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር በተለያዩ ርዕሶች ማለትም የፍ/ቤት ዲጂታላይዜሽን ስራዎች፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ላይ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፣ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር(INSA)፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ተቋማት በተገኙ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቋል፡፡   

የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2017 ዓ.ም መደበኛ የዳኝነት...

2278

በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/13 በተደነገገው መሠረት በየዓመቱ ከነሐሴ 1 እስከ መስከረም 30 ድረስ ለሁለት ወራት በከፊል ዝግ ሆነው እንደቆዩ የሚታወስ ሲሆን መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ከዛሬ ጥቅምት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሯል።

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ልዑክ ቡድን...

1938

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት እና ምክትል ፕሬዚዳንትን ጨምሮ የክልሉ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞችን እና የስራ ሃላፊዎችን ያካተተ ልዑክ ቡድን በቀን 21/01/17 ዓ.ም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርጓል፡፡

የአሜሪካ ኤምባሲ የዓለም አቀፍ ናርኮቲክስ እና የሕግ...

488

በአሜሪካ ኤምባሲ የዓለም አቀፍ ናርኮቲክስ እና የሕግ ተፈጻሚነት ቢሮ በኢትዮጵያ ዳይሬክተር/ Bureau of International Narcotics and Law Enforcement (INL)/ የሌና ዘሩ ፣ በምስራቅ አፍሪካና የአፍሪካ ቀንድ የዓለም አቀፍ የሕግ ዕድገት ልማት /International Law Development Organization(IDLO) East and Horn Africa/ ተወካይ አዳም ሽረው ጀማ ፣ በIDLO ዋና ቢሮ የፕሮግራም ልማት ኦፊሰር ስቴፋኖ ኮንሲግሎ እና በአሜሪካ ኤምባሲ INL ፕሮግራም ረዳት ትርሲት አጎናፍር ያካተተ ልኡክ ከፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ተከላካይ ጠበቆች ጽ/ቤት ጋር በቀን 09/01/2016 ዓ.ም የአጋርነት ውይይት አካሄዷል፡፡

First7891012141516Last