ጨመሬ ቶሎሳ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ... የአሁን አመልካች በምዕራብ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ/መ/ቁ 47863 እና በመ/ቁ በመ/ቁ 47862 በሁለቱም መዝገቦች ላይ 2ኛ ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪ በአመልካች ላይ ያቀረበው የክስ ይዘትም አመልካች የኢትዮጵያ የፌዴራል ቡና... Read more
አቶ መሀመድ አለሙ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ... ጉዳዩ የቀረበው የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች 1ኛ ተከሳሽ አሁን የክርክሩ አካል ያልሆነው የትኦትኦ የልብስ ስፌት ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ 2ኛ ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ በስር ፍርድ... Read more
ወ/ሮ በላይነሽ ኩምሳ እና ግብርና... የጉዳዩ አመጣጥ ተጠሪ ለአመልካች በቁጥር ማዕ/ሠ831በ/1/2 በ4/11/2015ዓ.ም በተጻፈ በቁጥር ማዕ/ሠ831በ/1/1 በ9/10/2015 በተጻፈ የምደባ ደብዳቤ ላይ የጥጥ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ውስጥ በደረጃ XVIII በመደብ... Read more
አቶ ተስፋዬ ደገፋ እና ዶ/ር ትዕዛዙ... ለዚህ የሰበር ክርክር ምክንያት የሆነዉ ክርክር የተጀመረዉ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን በከፍተኛዉ ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ፣ ተጠሪዎች ደግሞ ተከሳሾች በመሆን መከራከራቸዉን የሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔ ያመለክታል፡፡ ክርክሩ... Read more
የወንጀል ፍትህ ስርአት ለማሻሻል በሚያስችሉ የትብብር... የወንጀል ፍትህ ስርአት ለማሻሻል በሚያስችሉ የትብብር... Thursday, August 29, 2024 615 የኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ ስርአት ለማሻሻል በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የወንጀል ፍትህ ስርአት ማሻሻያ ፕሮጀክት በአውሮፓ ህብረት ድጋፍ የሚደረገውን የልምድ ልውውጥ ለማሳካት በሚያስችሉና በሌሎች የትብብር መስኮች ላይ ከስዊድን ኤምባሲ ምክትል አምባሳደር ጋር በቀን 22/12/2016 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ውይይት ተደርጓል፡ Read more
የአሜሪካ ኤምባሲ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስማርት... የአሜሪካ ኤምባሲ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስማርት... Tuesday, August 20, 2024 660 የአሜሪካ ኤምባሲ በአምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ አማካይነት በቀን 13/12/2016 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት በ300,000 ዶላር የሚገመት ድጋፍ ይህም ለ13 ስማርት ኮርት ሩም የሚያገለግሉ ኮምፒውተሮች፣ ካሜራዎች፣ መቅረጫ ቁሶች እና ስማርት ቲቪዎችን ያካተተ የቴክኖሎጂ መሳሪያዎችን አበርክቷል፡፡ Read more
ፍርድ ቤቱ የህጻናት ቀለብ አወሳሰን መምሪያና የዳኞች... ፍርድ ቤቱ የህጻናት ቀለብ አወሳሰን መምሪያና የዳኞች... Monday, August 19, 2024 1118 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዩኒሴፍ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የህጻናት ቀለብ አወሳሰን መምሪያና የዳኞች ለህፃናት ተስማሚ ፍትህ የስልጠና ማንዋልን ነሐሴ 11 ቀን 2016 ዓ.ም አስመርቋል፡፡ Read more
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ልዑክ ቡድን በፌዴራል... የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ልዑክ ቡድን በፌዴራል... Wednesday, August 14, 2024 759 የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ አለምአንተ፣ ምክትል ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ሙሉዓለም እንዲሁም የስራ ሃላፊዎችን ያካተተ ልዑክ ቡድን በቀን 06/11/2016 ዓ.ም በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርገዋል፡፡ Read more