ወ/ሮ ምትኬ አረጋ እና አቶ ሱራፈል ታምሩ... ጉዳዩ የፍቺ ውጤት የሆነ የንብረት ክርክርን የሚመለከት ሆኖ ተጠሪ ለፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ባቀረቡት የንብረት ዝርዘር በግራቀኙ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት መጋቢት ወር 2012 ዓ/ም ከቤት ከወጡ በኋላ ለየብቻ... Read more
እነአቶ ከድር ሙክታር እና ወ/ሮ አሰገደች... ጉዳዩ የተጀመረው በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሲሆን፣ የአሁን ተጠሪ ከሳሽ፤ የአሁን አመልካቾች እና በዚህ ሰበር ክርክር የሌሉት የንፋስ ስልክ ክፍለ ከተማ የመሬት ይዞታ ምዝገባ እና መረጃ ኤጀንሲ እና የንፋስ ስልክ ላፍቶ... Read more
ወ/ሪት ብርቱካን ሸጋው እና እነአቶ ፍቃዱ... ጉዳዩ አፈጻጸምን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በሥር ፍርድ ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን 1ኛ-14ኛ ተጠሪዎች የአፈጻጸም ከሳሾች፤ የአሁን 19 ተጠሪ... Read more
አቶ የኑስ ሙዘሚል አብደላ እና... በጉራጌ ዞን ቡታጅራ አካባቢ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአሁን ተጠሪ አመልካቹ ሁለት የወንጀል ክሶችን አቅርቦበታል፡፡ ይህም በመጀመሪያው ክስ አዋጅ ቁጥር 721/2004 እንቀፅ 5(1) እና 35(1)(ለ)የተመለከተውን ክልከላ... Read more
በጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርጫ ጉዳዮችን እንዲመለከቱ... በጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርጫ ጉዳዮችን እንዲመለከቱ... Friday, April 16, 2021 433 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክብርት ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ ከምርጫ ጋር የተያያዙ ጉዳዮች የሚታዩባቸው ችሎቶች በጠቅላይ ፍ/ቤት መደራጀታቸውን አፈጻጸማቸውን በተመለከተ ለፕሬዝደንት ጽ/ቤትና ለሬዲስትራሮች የስራ አቅጣጫ ሰጡ፡፡ Read more
የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2012 በጀት ዓመት... የፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በ2012 በጀት ዓመት... Tuesday, October 27, 2020 639 ፍርድ ቤቱ ከእያንዳንዱ ምድብ ችሎቶት በባህሪና በመዝገብ አፈጻጸም መልካም ውጤት ያስመዘገበ 1 ዳኛ በመምረጥ በአጠቃላይ ለ11 ዳኞች የእውቅና ምስክር ወረቀት ሰጥቷል፡ Read more
ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኮሮና ቫይረስ... ለፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ኮሮና ቫይረስ... Tuesday, October 27, 2020 574 ጥቅምት 5/2013 ዓ.ም የኢትጵያ የሕግ ባለሞያዎች ማህበር ለፌ/መ/ደ/ፈ/ቤት ኮሮና ቫይረስ ለመከላከል የሚያስችል የተለያዩ የጥንቃቄ ግብአቶች (Personal Protective Equipment) በድጋፍ መልኩ አበርክቷል፡፡ Read more
ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አመኔታ እንዲያገኙ ዳኞች በዘርፉ ላሉ... ፍርድ ቤቶች የሕዝብ አመኔታ እንዲያገኙ ዳኞች በዘርፉ ላሉ... Tuesday, October 27, 2020 592 የፌደራል ፍርድ ቤቶች በአገልግሎት አሰጣጣቸው የሕዝብ አመኔታ ሊያተርፉ የሚችሉት ሥራቸውን የዳኝነት የሥነምግባር ደንቡን እና ዓለም አቀፍ የዳኝነት የሥነምግባር መርሆዎችን መሠረት አድርገው ሲያከናውኑ መሆኑ ተገለጸ፡፡ Read more