የሰበር ውሳኔዎች

 

ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት...

በሐይማኖት ተቋማት ውስጥ አስተዳደራዊ ተግባርን ለማከናወን በተሰማሩ ሰራተኞች የሚነሱ  የስራ ክርክሮችን በተመለከተ ፍርድ ቤቶች የስራ ክርክሩን ተቀብለው አከራክረው ለመወሰን ህጋዊ የዳኝነት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ ትርጉም... Read more

ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት...

ከ2002 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎችን ያጠቃለለ መጽሐፍ በልዮ ዕትም ለንባብ ምቹ ሆኖ ቀርቧል። Read more

ወ/ሮ የማርውሃ ወርቅነህ እና እነ ወ/ሮ...

የጉዳዩ አመጣጥ ባጭሩ ሲታይ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ከሳሽ አመልካች ደግሞ ጣልቃ ገብ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪዎች በቀን 11/09/2013 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት አቤቱታ የእናታቸው ወ/ሮ ሸዋነሽ ስመኝ... Read more

ጨመሬ ቶሎሳ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ...

የአሁን አመልካች በምዕራብ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ/መ/ቁ 47863 እና በመ/ቁ በመ/ቁ 47862 በሁለቱም መዝገቦች ላይ 2ኛ ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪ በአመልካች ላይ ያቀረበው የክስ ይዘትም አመልካች የኢትዮጵያ የፌዴራል ቡና... Read more
12345678910Last
«February 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
2627282930311
2345678
9101112131415
16171819202122
2324252627281
2345678

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ...

900

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ዝርጋታ ላደረገው አስተዋጽኦ፣ ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የኢንፎርሜሽንና ኮሚዩኒኬሽን ክፍል ሃላፊና ባለሙያዎች ላደረጉት ድጋፍ የእውቅና ምስክር ወረቀት አበርክቷል፡፡

በተሻሻለው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር...

1246

በአገራችን ፍርድ ቤቶች የቅጣት ውሳኔዎችን ወጥነት እና ትክክለኛነት ለማረጋገጥ የቅጣት አወሳሰን መመሪያ መኖር አስፈላጊ መሆኑ ታምኖበት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይህንኑ መመሪያ የማውጣት ሥልጣን በወንጀል ሕግ አንቀጽ 88(4) በተሰጠው መሠረት ፍርድ ቤቱ በቅርቡ አሻሽሎ ባወጣው የወንጀል ቅጣት አወሳሰን መመሪያ ቁጥር 3/2017 ላይ ለፌደራልና ለክልል የፍትሕ ተቋማት ተሳታፊዎች ከሐምሌ 10-12 ቀን 2017 ዓ.ም ሲሰጥ የቆየው የአሰልጣኞች ሥልጠና ተጠናቀቀ፡፡

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ወንጀል ችሎት ምድብ...

1152

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ወንጀል ችሎት ምድብ የሬጅስትራር አንድ መስኮት አገልግሎት ሐምሌ 8 ቀን 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት በክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት እና በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንት በክብርት ወ/ሮ ሌሊሴ ደሳለኝ ተመርቆ በይፋ አገልግሎት መስጠት ጀመረ፡፡

የተዘዋዋሪ እና ቋሚ ምድብ ችሎቶች ክትትል እና ግምገማን...

752

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዚደንት በክብርት ወ/ሮ አበባ እምቢአለ የተመራ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመራሮች ልዑክ በሶማሌ እና በሐረሪ ክልሎች ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች እንዲሁም በድሬዳዋ ምድብ ችሎቶች እና የከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤቶች በመዘዋወር የክትትል እና ግምገማ ጉብኝት አካሄደዋል፡፡

First1314151618202122Last