የሰበር ውሳኔዎች

 

ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት...

በሐይማኖት ተቋማት ውስጥ አስተዳደራዊ ተግባርን ለማከናወን በተሰማሩ ሰራተኞች የሚነሱ  የስራ ክርክሮችን በተመለከተ ፍርድ ቤቶች የስራ ክርክሩን ተቀብለው አከራክረው ለመወሰን ህጋዊ የዳኝነት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ ትርጉም... Read more

ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት...

ከ2002 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎችን ያጠቃለለ መጽሐፍ በልዮ ዕትም ለንባብ ምቹ ሆኖ ቀርቧል። Read more

ወ/ሮ የማርውሃ ወርቅነህ እና እነ ወ/ሮ...

የጉዳዩ አመጣጥ ባጭሩ ሲታይ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ከሳሽ አመልካች ደግሞ ጣልቃ ገብ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪዎች በቀን 11/09/2013 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት አቤቱታ የእናታቸው ወ/ሮ ሸዋነሽ ስመኝ... Read more

ጨመሬ ቶሎሳ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ...

የአሁን አመልካች በምዕራብ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ/መ/ቁ 47863 እና በመ/ቁ በመ/ቁ 47862 በሁለቱም መዝገቦች ላይ 2ኛ ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪ በአመልካች ላይ ያቀረበው የክስ ይዘትም አመልካች የኢትዮጵያ የፌዴራል ቡና... Read more
12345678910Last
«February 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
2627282930311
2345678
9101112131415
16171819202122
2324252627281
2345678

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች፣ ዳኞችና የስራ ...

800

እንደ ሀገር የሚካሄደዉን የአየር ንብረት ለዉጥ ችግርን በዘላቂነት ለመፍታት የሚሰሩ ስራዎች አካል የሆነዉን እና ለ7ኛ ዙር እየተካሄደ ያለዉን ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ፌደራል ፍርድ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት ተሳትፎ አድርገዋል፡፡

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለፌደራል ፍርድ ቤቶች...

905

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ለፌደራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች በሰብዓዊ መብቶች ዙሪያ ስልጠና ለመስጠት የሚያስችል የዳሰሳ ጥናት ሪፖርት በቀን 02/11/2017 ዓ.ም አቅርቧል፡፡

የዳሰሳ ጥናቱ ዓላማ በሰብአዊ መብቶች ዙሪያ የእውቀት፣ ክህሎት እና ሙያዊ አመለካከት ክፍተቶች ካሉ በዳሰሳ ጥናት በመለየት ለዳኞች የሰብአዊ መብቶች ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ስልጠና ለመስጠት እና የዳኞችን የስልጠና ፍላጎት ለመለየት ነው፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር...

881

በዳኝነት አገልግሎት አሰጣጡ የሚስተዋሉ ክፍተቶችና የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች እንዲሁም መፍትሄዎች ማስቀመጥ የሚቻልባቸዉ ሁኔታዎች ላይ የሚመክር የዉይይት መድረክ ሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡

የፌደራል ሸሪዓ ፍርድ ቤት አዋጅ ማሻሻያ እና የምስጋና...

1059

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የፌደራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በጋራ በመሆን የፌዴራል የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 188/92 እንዲሻሻል የጥናት ሰነድ እና የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ አዘጋጅ ቡድን ላደረጉት የስራ ትጋትና አስተዋጽኦ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡

First1415161719212223Last