ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት... ጉዳዩ በከተማ ክልል የሚገኝ መሬት ይዞታ መብት ለማስከበር የቀረበ ክስ የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን... Read more
ሰባት ዳኞች በተሰየሙበት የሰበር ችሎት... በሐይማኖት ተቋማት ውስጥ አስተዳደራዊ ተግባርን ለማከናወን በተሰማሩ ሰራተኞች የሚነሱ የስራ ክርክሮችን በተመለከተ ፍርድ ቤቶች የስራ ክርክሩን ተቀብለው አከራክረው ለመወሰን ህጋዊ የዳኝነት ስልጣን ያላቸው ስለመሆኑ ትርጉም... Read more
ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት... ከ2002 ዓ.ም እስከ 2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰባት (7) ዳኞች በተሰየሙበት ችሎት የተሰጡ አስገዳጅ የሰበር ውሳኔዎችን ያጠቃለለ መጽሐፍ በልዮ ዕትም ለንባብ ምቹ ሆኖ ቀርቧል። Read more
ወ/ሮ የማርውሃ ወርቅነህ እና እነ ወ/ሮ... የጉዳዩ አመጣጥ ባጭሩ ሲታይ በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ከሳሽ አመልካች ደግሞ ጣልቃ ገብ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪዎች በቀን 11/09/2013 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት አቤቱታ የእናታቸው ወ/ሮ ሸዋነሽ ስመኝ... Read more
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት የሚመራ ልዑክ... በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት የሚመራ ልዑክ... Wednesday, June 19, 2024 2527 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት የሚመራዉ ልዑክ ቡድን ከሰኔ 10 እስከ 14 ቀን 2016 ዓ.ም የብሪክስ አገራት ጀስቲስ ፎረም ለመሳተፍ ወደ ሩሲያ ሶቺ ከተማ አቅንቷል Read more
በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት... በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት... Friday, June 14, 2024 1852 በሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ዲንጋማ ዲዴ የተመራ እና አራት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችን ያካተተ የልዑክ ቡድን ሰኔ 5 ቀን 2016 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት የልምድ ልውውጥ አድርጓል:: Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ዝርጋታ... የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ዝርጋታ... Friday, June 14, 2024 2008 የፌደራል ፍርድ ቤት ፕሬዝደንቶች፣ ምክትል ፕሬዝደንቶች እንዲሁም የስራ ሃላፊዎችን ያካተተ 3 የልዑክ ቡድን የፌደራል ፍርድ ቤቶች የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ዝርጋታ የደረሰበትን ደረጃ ለማየት የመስክ ጉብኝት በቀን 29/09/2016 ዓ.ም ጉብኝት አድርገዋል Read more
የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2016 በጀት አመት የ9 ወራት... የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2016 በጀት አመት የ9 ወራት... Friday, June 14, 2024 6732 የፌደራል ፍርድ ቤቶች የ2016 በጀት አመት የ9 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ በቀን 28/09/2016 ዓ.ም ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቀርቦ ተገምግሟል Read more
[EasyDNNnews:IfExists:Event] [EasyDNNnews:EventStartDay][EasyDNNnews:EventStartMonthNameShort][EasyDNNnews:EventStartYear] [EasyDNNnews:Title] [EasyDNNnews:IfExists:EventLocation][EasyDNNnews:EventLocation][EasyDNNnews:EndIf:EventLocation] [EasyDNNnews:EventDate] [EasyDNNnews:IfNotExists:EventRegistration][EasyDNNnewsLocalizedText:Read][EasyDNNnews:EndIf:EventRegistration][EasyDNNnews:IfExists:EventRegistration][EasyDNNnewsLocalizedText:Register][EasyDNNnews:EndIf:EventRegistration] [EasyDNNnews:EndIf:Event] [EasyDNNnews:IfNotExists:Event] [EasyDNNnews:PublishDay][EasyDNNnews:PublishMonthString][EasyDNNnews:PublishYear] [EasyDNNnews:Title] [EasyDNNnews:PublishDate] [EasyDNNnewsLocalizedText:Read] [EasyDNNnews:EndIf:Event]
12Dec2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Friday, December 12, 2025 Read more
6Nov2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ ሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Thursday, November 6, 2025 Read more
8Oct2025 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ ሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Wednesday, October 8, 2025 Read more