የሰበር ውሳኔዎች

 

ወ/ሮ እቴነሽ እምቢበል እና እና አቶ...

አመልካች በቤንች ሸኮ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተጠሪዎች ላይ ባቀረቡት ክስ የቡና እና ቅመማቅመም ልማት ድርጅትን በተመለከተ ያደረጉት ውል እንዲፈርስ እና በተጠሪዎች ዕጅ የሚገኘው የይዞታ ማረጋገጫ ደብተር፣ የኢንቨስትመንት... Read more

አባይነሽ አበበ እና የህጻን ዩሃንስ...

የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች በ27/03/2016 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ. 93464በ ቀን 22/10/2015 ዓ.ም የሰጠውን ውሳኔ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ይግባኝ... Read more

ወ/ሮ ነጃት የሱፍ እና እናእነ አቶ...

የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች በ05/03/2016 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የደሴ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በመ.ቁ.28705 በቀን 27/07/2014 ዓ.ም የሰጠውን ውሳኔ የደቡብ ወሎ ዞን ከፍተኛ... Read more

እነ አቶ ወልዴ በረካ/2 ሰዎች/ እና...

በመዝገቡ ላይ የቀረበው ጉዳይ ባል ሁለት ሚስቶች ያሉት ሆኖ የአንደኛዋ ሚስት ጋብቻ በፍቺ ቀሪ በሆነበት ጊዜ የጋራ ንብረት ክፍፍሉ ሊከናወንበት ከሚገባው ስርዓት ጋር ተያይዞ የቀረበ ክርክርን የሚመለከት ነው፡፡... Read more
123456810Last
«May 2025»
MonTueWedThuFriSatSun
2829301234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930311
2345678

በተባበሩት መንግስታት የህጻናት መብቶች ኮሚቴ አማካኝነት...

378

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናትና ፍትህ ፕሮጀክት በተባበሩት መንግስታት የህጻናት መብቶች ኮሚቴ አማካኝነት እየተዘጋጀ ባለው General Comment 27 on Access to Justice for children የሃገራችን ህጻናት አስተያየት ለማካተት በማሰብ ህዳር 28 ቀን 2017 ዓ.ም ከአዲስ አበባ የተለያዩ ትምህርት ቤቶች እና የህጻናት ፓርላማ የተውጣጡ ህጻናትን በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በማሰባሰብ ግብዓት ተቀብሏል፡፡

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዝን...

185

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከጀስቲስ ፎር ኦል ፕሪዝን ፌሎሺፕ ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች የሥልጠና ፍላጎት ዳሰሳ ጥናት፣የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሥልጠና መመሪያ፣የእግድ አሰጣት እና አተገባበር ላይ፣በፌዴራል ፍርድ ቤቶች የፍትሕ መዘግየት ምክንያቶች እና ማነቆዎች በሚል በተዘጋጀ ሞጁል ላይ እንዲሁም የወሲባዊ ጥቃት ወንጀሎችን በተፋጠነ እና ተጎጅ ተኮር በሆነ መንገድ ለመዳኘት የሚያግዝ ማኑዋል ላይ ለሁለት ቀናት የቆየ የውይይትና ግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሂዷል፡፡  

በሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት...

237

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የፌደራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በጋራ በመሆን በሸሪዓ ፍርድ ቤቶች የሚስተዋሉ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታት ባዘጋጁት ረቂቅ የጥናት ሰነድ ላይ በቀን 22/03/2017 ዓ.ም ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡   

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ተገልጋዮች ለፍ/ቤት...

230

በፍርድ ቤቱ ተግባራዊ የሚደረገው ይህ ስርአት ተቋሙ እያከናቸው ከሚገኘው መጠነ ሰፊ የዲጅታላይዜሽን ስራዎች መካከል አንዱ ሲሆን የተገልጋዮችን እንግልት እና ወጪ የሚቀንስ፣ ግልፅና ተጠያቂነት ያለው አሰራር የሚያሰፍኑ እና ለዳኞች ምቹ የስራ ሁኔታን የሚፈጥሩ ናቸው::

First34568101112Last