የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ ታከለ በረዳ እና እነ ብሄራዊ...

ይህ የሰበር አቤቱታ የቀረበውም አመልካች የስር የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት  ውሳኔ ላይ የህግ ስህተት የተፈፀመበት በመሆኑ እንዲታረም በማለት ሲሆን የቀረበው የሰበር አቤቱታውም የኮድ- 3-93835 ኢቲእና... Read more

የአፋር ክልል የኤትዮጵያ ኤሌክትሪክ...

ጉዳዩ የተጀመረው በአፋር ክልል የአሩሲረሱ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት አመልካች 2ኛ ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ አሁን የክርክሩ አካል ያልሆነው ኢትዮ ቴሌኮም 1ኛ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ የስር ከሳሽ በስር ተከሳሾች... Read more

በፌደራል ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ...

ጉዳዩ ካሳን የሚመለከት ሆኖ ክርክሩ የተጀመረው በሱማሌ ክልል የሲቲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው፡፡ በስር ፍ/ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪ ጥር 23 ቀን 2015ዓ.ም ለሲቲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ... Read more

አቶ ኡስማን ሰዒድ እና በኢፌዴሪ ጉምሩክ...

ጉዳዩ የጉምሩክ ሠራተኛ የሥራ ክርክርን በተመለከተ ተፈጻሚነት ያለው ሕግ የትኛው ነው የሚለውን የሚመለከት ነው፡፡ የሰበርአቤቱታው የቀረበው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት... Read more
1345678910Last
«May 2025»
MonTueWedThuFriSatSun
2829301234
567891011
12131415161718
19202122232425
2627282930311
2345678

በፍርድ ቤት መር አስማሚነት ላይ ለፌደራል ፍርድ ቤቶች...

270

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የፍርድ ቤት ከፌደራል ፍትህና ህግ ኢኒስቲትዩት እንዲሁም ከኢትዮጵያ አስማሚነትና ግልግል ዳኝነት ማዕከል(EMAC) ጋር በመተባበር ያዘጋጀው የፍርድ ቤት መር አስማሚነት ላይ ያተኮረ ከቀን 05/03/2017-07/03/2017 ዓ.ም ለሶስት ቀናት የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡

የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን መሰረት አድርጎ በሚቋቋም ልዩ...

275

ከፌደራል ፍርድ ቤቶች አመራሮች፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት እና ከፍተኛ ፍ/ቤት ዳኞች፣ እንዲሁም የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የስራ ሃላፊዎች የተሳተፉበት የሽግግር ፍትህ ፖሊሲን መሰረት አድርጎ በሚቋቋም ልዩ ችሎት ማቋቋሚያ ረቂቅ አዋጅ ላይ ከቀን 29/02/2017 እስከ 30/02/2017 ዓ.ም ለሁለት ቀናት የቆየው የውይይት መድረክ ተጠናቋል፡፡

የቻይና ናሽናል የዳኞች ኮሌጅ ልዑካን በፌደራል ጠቅላይ...

324

የቻይና ናሽናል የዳኞች ኮሌጅ ምክትል ፕሬዝዳንት እና የዓለም ዓቀፍ ግንኙነት ዳይሬክተር እንዲሁም በኢትዮጵያ የቻይና ምክትል አምባሳደርን ያካተተ የልዑክ ቡድን በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በቀን 19/02/2017 ዓ.ም በመገኘት ጉብኝት አድርገዋል፡፡ 

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ መታወቂያ...

1589

በቀን 02/02/17 ዓ.ም በጠቅላይ ሚንስቴር ጽ/ቤት የኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር በተለያዩ ርዕሶች ማለትም የፍ/ቤት ዲጂታላይዜሽን ስራዎች፣ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ እና የቴክኖሎጂ መተግበሪያዎች ላይ ከኢትዮጵያ ብሄራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፣ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር(INSA)፣ ከኢትዮ ቴሌኮም፣ ከኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት እንዲሁም ከኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚንስቴር ተቋማት በተገኙ ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ሲሰጥ የነበረው የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተጠናቋል፡፡   

First45679111213Last