ጨመሬ ቶሎሳ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ አቃቤ... የአሁን አመልካች በምዕራብ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በ/መ/ቁ 47863 እና በመ/ቁ በመ/ቁ 47862 በሁለቱም መዝገቦች ላይ 2ኛ ተከሳሽ ሲሆን ተጠሪ በአመልካች ላይ ያቀረበው የክስ ይዘትም አመልካች የኢትዮጵያ የፌዴራል ቡና... Read more
አቶ መሀመድ አለሙ እና የኦሮሚያ ጠቅላይ... ጉዳዩ የቀረበው የኦሮሚያ ክልል ሸገር ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች 1ኛ ተከሳሽ አሁን የክርክሩ አካል ያልሆነው የትኦትኦ የልብስ ስፌት ፋብሪካ ኃ/የተ/የግ/ማ 2ኛ ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ በስር ፍርድ... Read more
ወ/ሮ በላይነሽ ኩምሳ እና ግብርና... የጉዳዩ አመጣጥ ተጠሪ ለአመልካች በቁጥር ማዕ/ሠ831በ/1/2 በ4/11/2015ዓ.ም በተጻፈ በቁጥር ማዕ/ሠ831በ/1/1 በ9/10/2015 በተጻፈ የምደባ ደብዳቤ ላይ የጥጥ ልማት መሪ ስራ አስፈጻሚ ውስጥ በደረጃ XVIII በመደብ... Read more
አቶ ተስፋዬ ደገፋ እና ዶ/ር ትዕዛዙ... ለዚህ የሰበር ክርክር ምክንያት የሆነዉ ክርክር የተጀመረዉ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን በከፍተኛዉ ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ፣ ተጠሪዎች ደግሞ ተከሳሾች በመሆን መከራከራቸዉን የሥር ፍ/ቤቶች ዉሳኔ ያመለክታል፡፡ ክርክሩ... Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር... የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከባለድርሻ አካላት ጋር... Friday, July 4, 2025 23 በዳኝነት አገልግሎት አሰጣጡ የሚስተዋሉ ክፍተቶችና የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶች እንዲሁም መፍትሄዎች ማስቀመጥ የሚቻልባቸዉ ሁኔታዎች ላይ የሚመክር የዉይይት መድረክ ሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ተካሂዷል፡፡ Read more
የፌደራል ሸሪዓ ፍርድ ቤት አዋጅ ማሻሻያ እና የምስጋና... የፌደራል ሸሪዓ ፍርድ ቤት አዋጅ ማሻሻያ እና የምስጋና... Friday, July 4, 2025 30 የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት፣ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እና የፌደራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት በጋራ በመሆን የፌዴራል የሸሪዓ ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 188/92 እንዲሻሻል የጥናት ሰነድ እና የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ አዘጋጅ ቡድን ላደረጉት የስራ ትጋትና አስተዋጽኦ ሰኔ 20 ቀን 2017 ዓ.ም የምስጋና መርሃ ግብር ተካሂዷል፡፡ Read more
በወንጀል ነክ ድርጊት ዉስጥ ገብተዉ ከተገኙ ህጻናት... በወንጀል ነክ ድርጊት ዉስጥ ገብተዉ ከተገኙ ህጻናት... Monday, June 23, 2025 67 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት በወንጀል ነክ ድርጊት ዉስጥ ገብተዉ ከተገኙ ህጻናት እንዲሁም በሴቶች እና ህጻናት ችሎት ለሚሰሩ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ዳኞች የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰኔ 14 እና 15 ቀን 2017 ዓ.ም ተሰጥቷል፡፡ Read more
የኢ-ፋይሊንግ እና የፕላዝማ ችሎት የስራ ማስጀመሪያ... የኢ-ፋይሊንግ እና የፕላዝማ ችሎት የስራ ማስጀመሪያ... Friday, June 13, 2025 137 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጋር በመተባበር በገላን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት ማዕከል ያሰራውን የኢ-ፋይሊንግ እና የፕላዝማ ችሎት ሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀምሯል፡፡ Read more