የሰበር ውሳኔዎች

 

ቁአቶ ጌታቸው ጎነሞ እና አቶ ፍሰሀ...

የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤቱ የአመልካችን ክርክር ውድቅ በማረግ ቦታውን ለቀው እንዲወጡ ወሰነ፡፡በዚህ ውሳኔ አመልካች ቅር ተሰኝተው ለሀዲያ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የይግባኝ ቅሬታ አቅርበው ፤ ፍርድ ቤቱ አመልካች የሰሩት ተጠሪ... Read more

ወ/ሮ ጎበኔ ጉዬ እናአቶ ሁሴን ሶራ...

ጉዳዩ የንብረት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በሻሸመኔ ከተማ ወረዳ ፍ/ቤት ሲጀምር ተጠሪ ከሳሽ ፣አመልካች 2ኛ ተከሳሽ፣ አሁን የክርክሩ አካል ያልሆነው ጀማል ከድር 1ኛ ተከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡ የሰበር አቤቱታለዚህ ችሎት... Read more

የአቶ ከበደ ተክለማርያም ወራሾች፡-እነ...

ጉዳዩ የውርስ ማጣራትን ተከትሎ የቀረበ የሚስት የንብረት ድርሻን የሚመለከት ነው፡፡ክርክሩ የተጀመረው በፌደራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ሲሆን የአመልካቾች አዉራሽ ሟች አቶ ከበደ ተክለማሪያም አመልካች፣የአሁኑ ተጠሪዎች በሌላ በኩል... Read more

የሰበሶራ ሴኪዩሪቲ ኃ/የተ/የግ/ማ እና...

ጉዳዩ የተጀመረው በሲዳማ ብሄራዊ ክልል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ የስር ከሳሽ በተከሳሽ ላይ ያቀረበው ክስ ይዘቱ በአጭሩ የፋብሪካውን ደህንነት ለማስጠበቅ የጥበቃ ውል ከተከሳሽ... Read more
First1011121315171819Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

0

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው ስለሚቆዩባቸው ጊዜያት የተሰጠ መግለጫ

56

በ2018 ዓ.ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች በርካታ መልካም አፈጻጸሞች የተመዘገቡበት ዓመት ሆኖ ያለፈ ሲሆን ከመዝገብ አፈጻጸም አኳያ በዓመቱ ለ193,590 መዛግብት ዕልባት ለመስጠት በዕቅድ ተይዞ ለ190,065 መዛግብት ዕልባት በመስጠት የዓመቱ አፈጻጸም 98.2% ደርሷል።

1345678910Last