የሰበር ውሳኔዎች

 

ምኞት ካሣ ብሩ እና የደቡብ ኢትዮጵያ...

አመልካች ለዚህ ችሎት በቀን 06/01/2017 ዓ.ም የተጻፈ የሰበር አቤቱታ በጠበቃዋ አማካኝነት ያቀረበችዉ ከላይ በተጠቀሰው መሰረት የተሰጠው ዉሳኔ መሰረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በማለት ሲሆን ይዘቱም በአጭሩ - አመልካች... Read more

ፀሐይ ኢንሹራስ አክሲዮን ማህበር እና...

ጉዳዩ የንብረት ጉዳት ካሳ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው የአሁን ተጠሪ በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት በአሁን አመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ ነው፡፡ አመልካች በቀን 04/09/2015 ዓ.ም በተጻፈ ማመልከቻ ባቀረቡት... Read more

የካፕቴን ሲዶኔ ኬቭን ሁበርት ጆርጅስ እና...

የጉዳዩ አመጣጥ አመልካች በስር የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድቤት በተጠሪ ላይ ባቀረቡት ክስ ተጠሪ አመልካችን በኢሲ ኤክስፓት ፓይለት በውጭ ዜጋ አብራሪነት በ22/1/2011ዓ.ም በተፈረመ የስራ ቅጥር ውል ለተወሰነ ግዜ የቀጠረ... Read more

ወ/ሮ ቃልኪዳን አስቻለዉ ጸጋሁን እና...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ የአሁን አመልካች በሥር ፍ/ቤት ጽፈዉ ባቀረቡት የክስ አቤቱታ፡ አመልካች በተጠሪ ድርጅት በቴክኒካል ማናጀርነት የሥራ መደብ ተቀጥሬ እየሰራሁኝ እኔ ከመቀጠሬ በፊት የተገዙና ባለማካርኩት መድሃኒቶች ሽያጭ ኪሳራ... Read more
First1213141517192021Last
«March 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
2324252627281
2345678
9101112131415
16171819202122
23242526272829
303112345

የዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት እምርታ፤ ለሀገረ መንግስት...

150

የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ''የዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት እምርታ ለተሳካ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ቃል በዳኝነትና የዴሞክራሲ ተቋማት የለውጥ ስራዎች ላይ በማተኮር ሲካሄድ የቆየው የምክክር መድረክ ተጠናቋል።

ከምርጫ ጉዳዮች ጋር በተያያዙ ቅሬታዎች እና አፈታት ላይ...

215

ከምርጫ ጉዳዮች ጋር በተያያዙ ቅሬታዎች እና አፈታት ላይ ለፌዴራል እና ለክልል ዳኞች ከቀን 09/06/2018 ዓ.ም ጀምሮ በ3 ዙር ለ9 ቀናት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና በቀን18/5/2018 ዓ.ም ተጠናቀቀ፡፡

በአለምአቀፍ ወንጀሎች ዙሪያ ለፌዴራል ጠቅላይ እና...

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከዳኒሽ ኢንቲትዩት ፎር ሁማን ራይትስ ጋር በመተባበር ከፌዴራል ጠቅላይ እና ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለተውጣጡ ዳኞች በአለምአቀፍ ወንጀሎች ዙሪያ በስድስት የስልጠና ርእሶች በተከታታይነት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና የማጠናቀቂያ መርሐግብር የካቲት 13 ቀን 2018 ዓ.ም ተካሂዷል።

12345678910Last