አቶ መሐመድ ቱኬ እና አቶ ናስር ሻፊ...

የክርክሩ አመጣጥ፡-አመልካች የፍርድ ባለዕዳ በሆኑት በአቶ ራሃዳ ሙሐመድ ላይ ባስፈረዱት ፍርድ መነሻነት ክርክር ያስነሳዉ መኖሪያ ቤት ለአፈጻጸሙ እንዲዉል ለሁለተኛ ጊዜ ጨረታ ወጥቶ ተሸጦ ገንዘቡም ለአመልካች እንዲከፈል ተደርጎ... Read more

ወ/ሮ እቴነሽ ቢንጫሞ ወራሽ ወ/ሮ ገነት...

ተጠሪ በስር ፍ/ቤት በቀን 26/8/2012 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት አቤቱታ በአዲስ አበባ ከተማ በኮ/ቀ ክ/ከተማ ቀበሌ 06 የበ/ቁ 534/1 የካርታ ቁ. ኮ/ቀ/የማ/ን/መ/219/19921/100 ስፋቱ 1098 ካ.ሜ ከሆነው ይዞታዬ... Read more

የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ እና...

የጉዳዩ አመጣጥ አመልካች በስር የምዕራብ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት አሁን በሰበር ክርክሩ ላይ በሌሉት መልካሙ ብርሃኑ(ስር 1ኛ ተከሳሽ)፤ ተመስገን ብርሃኑ(ስር 2ኛ ተከሳሽ) ፤ ሳሙኤል መልካሙ(ስር 8ኛ ተከሳሽ) እንዲሁም... Read more

አቶ ተክሉ ገ/ህይወት እና እነ ወ/ሮ...

የጉዳዩ አመጣጥ አመልካች በስር የሰበታ ወረዳ ከተማ ፍ/ቤት በተጠሪዎች ላይ ባቀረቡት ክስ አዋሳኞቹ በክሱ ውስጥ የተጠቀሱት በ1000ካ.ሜ የሆነው የመኖሪያ ቦታ ላይ የሰራሁትን ግምቱ ብር 20‚000.00 የሚያወጣውን ቆርቆሮ ቤት... Read more
245678910Last
«June 2023»
MonTueWedThuFriSatSun
2930311234
567891011
12131415161718
19202122232425
262728293012
3456789

በመቀሌ ስካሄድ የነበረዉ የፌደራል እና የክልል ፍርድ...

30
(ግንቦት 19/2015 ዓ.ም) በአዉሮፓ ህብረት ቴክኒካዊ ድጋፍ በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ሪፎርም የሚደግፍ ፕሮጀክት ተቀርጾ እየተከናወነ የመሚገኘኝ ሲሆን ፕሮጀክቱ በአጠቃላይ የኢትዮጵያ መንግስት የወንጀል ፍትህ አስተዳደር ሪፎርም ሥራዎች የሚደግፍና የፌደራል ፍርድ ቤቶች እና የክልል ፍርድ ቤቶችን ተጠቃሚ የሚያደርግ ነዉ።

በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ...

46
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የአስተዳደር ዘርፍ የ2015 ዓ.ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈጻጸም ላይ የተዘጋጀ ውይይት በፍ/ቤቱ የስብሰባ አዳራሽ ግንቦት 12 ቀን 2015 ዓ.ም ተካሔደ፡፡

የሕጻናት ፍትሕ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሕጻናት የቅብብሎሽ...

47
በፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት የሕጻናት ፍትሕ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በፍትሕ ሥርዓቱ ውስጥ የሚያልፉ ሕጻናት የዘርፈ-ብዙ አገልግሎት ተጠቃሚ በሚሆኑበት የቅብብሎሽ ሥርዓት ዙሪያ ያዘጋጀው የውይይት መድረክ ግንቦት 8 ቀን 2015 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ጎልድ ማርክ ሆቴል ተካሂዷል፡፡

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች...

148
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የምርምር እና ሕግ ጉዳዮች ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አሮን ደጎል በቅርቡ በፍ/ቤቱ ጸድቆ ከሚያዚያ 19 ቀን 2015 ዓ.ም ጀምሮ ተግባራዊ ስለሆነው የሰበር ችሎት ሥነሥርዓት መመሪያ ቁጥር 17/2015 አስመልክቶ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ወቅታዊና ልዩ ልዩ በሚል ዓምድ ላይ ሰኞ ሚያዝያ 30 ቀን 2015 ዓ.ም ቀርበው የሰጡት ማብራሪያ ገፅ 10 እና 11 ላይ ይመልከቱ ፡፡
1345678910Last