የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ ሰንበቶ ዶጊሶ እና ወ/ሮ ብዙነሽ...

ጉዳዩ የጋብቻ ፍቺ በንብረት ረገድ የሚያስከትለዉን ዉጤት ለመወሰን የዳኝነት ሥልጣን የሚኖረዉን ፍርድ ቤት የሚመለከት ነዉ፡፡ክርክሩ የተጀመረው በሲዳማ ክልል በሀዋሳ ከተማ አካባቢ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን አመልካች በተጠሪ ላይ... Read more

ወ/ሮ ቀመሪያ ሁሴን እናሼህ ጀማል ሁሴን...

ጉዳዩ የባልና ሚስት ንብረት ክፍፍልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በጋምቤላ ህዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ማጃንግ ዞን ጎደሬ ወረዳ ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ደግሞ በተከሳሽነት ተከራካረዋል፡፡ አመልካች ባቀረቡት... Read more

ወ/ሮ አገሪቱ በዛ እና አቶ በላይ በዛ...

የቀረበዉ ክስ ይዘት የሰበር አመልካቾች እና ተጠሪዎች የአንድ አባት እና እናት ልጆች ስንሆን ሟች እናታችን አደሌ ገላዉ በህወት ሳለች በ2002 ዓ/ም በዳዉንት ወረዳ ፍትህ ጽ/ቤት ቀርባ የመሬት ይዞታዋን ተናዛልን ወራሽነታችንንም... Read more

እነ አቶ ሽፈራው ሰለሞን(5) ወ/ሮ...

ጉዳዩ የስጦታ ውል ይፍረስልን ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክሱ በቀረበበት በሐረሪ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልካቾች ከሳሽ፤ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካቾች ያቀረቡት ክስም በአጭሩ፡- የአመልካቾች አያት... Read more
First1617181921232425Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last