የሰበር ውሳኔዎች

 

መ/ር ምህረት መስፍን ቀረቡ እና አቶ...

ጉዳዩ የመፋለም ክስን የሚመለከት ሆኖ ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስማዳ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን በስር ፍርድ ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ተጠሪ በወገዳ ከተማ ቤትኖራ ቀበሌ... Read more

ሚሰተር ዋንግ ኩንግሆንግ (WANG...

ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው አመልካች ባቀረቡት ክስ ከተጠሪ ጋር ለረዥም ግዜ የቆየ የንግድ ግንኙነት የነበረን በመሆኑ በዚህ ግንኝነት ዉስጥ ተጠሪ በብድር ከወሰደዉ ገንዘብ ላይ 1,360,000.00 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ስልሳ... Read more

የአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የመሬት ልማት...

የክሱ ይዘት፡- በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ወረዳ 6 የቤት ቁጥር 1963 የቦታ ስፋቱ 455 ካ.ሜትር የሆነ ይዞታ በ1976 ዓ.ም ከመንግስት በምሪት አግኘተዉ የግንባታ ፍቃድ በማዉጣት ቤት ሰርተዉ የካርታ ቁጥር 22091 የሆነ ካርታ... Read more

አቶ መሐመድ አሊይ ገዳሊ እና ወ/ሮ ቀቡላ...

ለዚህ የሰበር ክርክር ምክንያት የሆነዉ ጉዳይ የተጀመረዉ በሐረማያ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን በወረዳዉ ፍርድ ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪዎች ደግሞ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪዎች በሐረማያ ወረዳ ፍርድ ቤት በአመልካች ላይ... Read more
First1718192022242526Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last