ትሬድ ፓዝ ኢንተርናሽናል... አመልካች ለፍርድ ቤቱ ያቀረበዉ ክስ ይዘትም በአጭሩ፡- ከ1ኛ ተከሳሽ ጋር በተደረገ የአየር ጭነት ሽያጭ ወኪልነት ዉል መሠረት የሚጠበቅብኝን ግዴታ ባልፈጽም እስከ ብር 6,984,075.00 የሚደርስ፣ እንዲሁም ህዳር 08 ቀን 2007... Read more
አቶ አለማየሁ ኃ/ጊዮርጊስ እና የፍትህ... ጉዳዩ አመልካች ሚስት የሆኑት ወ/ሮ ዓለምፀሐይ ስላሱ የወንጀል ሕጉን አንቀጽ 539/1(ሀ) ተላልፈው መስከረም 3 ቀን 2017 ዓ.ም የግዲያ ወንጀል ፈጽመዋል በሚል ክስ በመሠረተበት ጉዳይ የቤት ሠራተኛው የሆነችውን ግለሰብ ቅጣቱ... Read more
አቶ ናሁሰናይ አጥናፉ እና ኢትዮቴሌኮም... ጉዳዩ በዚህ መልኩ የቀረበለት የደብረ ብርሃን ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት በፍሬ ጉዳዩ ላይየግራቀኙን ክስ እና ማስረጃ ከመረመረ በኃላ ለዲሲፒሊን ዉሳኔዉ ምክንያት የሆነዉ ስህተት የተፈፀመዉ አመልካች በሌለበት በዝውውር ሳይመጣ የተሰራ... Read more
ዋረን ፋርማሲዮቲካል የጅምላ መድሀኒትና... ጉዳዩ የተጀመረው በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኩሓ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን የአሁን አመልካች ከሳሽ የአሁን ተጠሪ ተከሳሽ በመሆን የተከራከሩ ሲሆን ከሳሽ ያቀረቡት ክስ ይዘት ከተከሳሽ ጋር በ 28/08/2011... Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን መፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን መፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ Tuesday, June 30, 2026 192 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የዳኝነት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል። Read more
ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስተባበሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስተባበሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ Monday, June 29, 2026 207 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለነጻ የህግ ድጋፍ የሚሰጡ የበጎ ፈቃድ ጠበቆች፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥና ተግባር ተኮር የዉይይት ተካሂዷል። Read more
በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ Monday, June 8, 2026 335 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል። Read more
ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ Thursday, May 28, 2026 356 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል። Read more
ለሶሻል ወርክ ባለሞያዎች በተዘጋጀ የስልጠና ማንዋል ረቂቅ ላይ የቫሊዴሽን ወርክ ሾፕ ተካሄደ ለሶሻል ወርክ ባለሞያዎች በተዘጋጀ የስልጠና ማንዋል ረቂቅ ላይ የቫሊዴሽን ወርክ ሾፕ ተካሄደ Monday, May 25, 2026 339 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት በፍትህ ስርዓት ውስጥ የሚያገለግሉ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሞያዎችን ሚና ለማጎልበት የሚያግዝ የስልጠና ማንዋል የመጨረሻ ረቂቅ ሰነድ ላይ የውይይት እና የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሂዷል፡፡ Read more
10Mar2026 በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፍርድ አፈጻጸም ጽ/ቤት ውስጥ የሚገኝ የሀራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ Tuesday, March 10, 2026 Read more