የሰበር ውሳኔዎች

 

ዋረን ፋርማሲዮቲካል የጅምላ መድሀኒትና...

ጉዳዩ የተጀመረው በትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በኩሓ ክፍለ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን የአሁን አመልካች ከሳሽ የአሁን ተጠሪ ተከሳሽ በመሆን የተከራከሩ ሲሆን ከሳሽ ያቀረቡት ክስ ይዘት ከተከሳሽ ጋር በ 28/08/2011... Read more

አቶ ሳሙኤል አሊ/ እና እነ የአሶሳ ከተማ...

ለፍርዱ መነሻ የሆነው ክርክር ከይዞታ ጋር የተያያዘየካሳ ጥያቄንመሰረት ያደረገ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአሶሳ ከተማ ከፍተኛ ፍ/ቤት የተጀመረ ሲሆን  የአሁን አመልካችከሳሽ ሲሆኑ ተጠሪደግሞ... Read more

አቶ ጌታቸዉ በላይነህ እና ሰበታ አግሮ...

ጉዳዩ የስራ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረዉ በሰበታ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት የአሁን አመልካች በተጠሪ ላይ ባቀረቡት ክስ ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካች የወረዳው ፍርድ ቤት በመዝገብ ቁጥር 30033 ጥቅምት... Read more

ፀሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ እና አቶ ጣሂር...

ጉዳዩ ለሰበር ችሎቱ የቀረበው አመልካች የፌደራል ከፍተኛ ፍርድቤት በመዝገብ ቁጥር 296546 በ25/4/2016ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ ቅር በመሰኘት በ20/5/2016ዓ.ም በተጻፈ የሰበር አቤቱታ ስላቀረበ ነው፡፡ የጉዳዩ አመጣጥ... Read more
First1920212224262728Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

0

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው ስለሚቆዩባቸው ጊዜያት የተሰጠ መግለጫ

56

በ2018 ዓ.ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች በርካታ መልካም አፈጻጸሞች የተመዘገቡበት ዓመት ሆኖ ያለፈ ሲሆን ከመዝገብ አፈጻጸም አኳያ በዓመቱ ለ193,590 መዛግብት ዕልባት ለመስጠት በዕቅድ ተይዞ ለ190,065 መዛግብት ዕልባት በመስጠት የዓመቱ አፈጻጸም 98.2% ደርሷል።

1345678910Last