የሰበር ውሳኔዎች

 

በፌደራል ጉምሩክ ኮሚሽን የድሬዳዋ...

ጉዳዩ ካሳን የሚመለከት ሆኖ ክርክሩ የተጀመረው በሱማሌ ክልል የሲቲ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው፡፡ በስር ፍ/ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ከሳሽ ሆነው ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪ ጥር 23 ቀን 2015ዓ.ም ለሲቲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ... Read more

አቶ ኡስማን ሰዒድ እና በኢፌዴሪ ጉምሩክ...

ጉዳዩ የጉምሩክ ሠራተኛ የሥራ ክርክርን በተመለከተ ተፈጻሚነት ያለው ሕግ የትኛው ነው የሚለውን የሚመለከት ነው፡፡ የሰበርአቤቱታው የቀረበው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት... Read more

ህዳሴ ቴሌኮም አክስዮን ማህበር እና አቶ...

ጉዳዩ የተጀመረው በምስራቅ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን የአሁን አመልካች ተከሳሽ የአሁን ተጠሪ ከሳሽ የነበሩ ሲሆን ከሳሽ ባቀረቡት ክስ በተከሳሽ መስሪያ ቤት ሲሰሩ በመዝገብ ቁጥር 56212 ተከሰው ከተለያዩ ወጪዎች ጋር ብር... Read more

አቶ ኡመር ብሩ ናስር እና እነ ወ/ሮ...

ጉዳዩ ከፍርድ ቤት ንብረት ለማስከበር የተሰጠ እግድ በግብይት ላይ የሚኖረውን ውጤትየሚመለከት ነው፡፡ የሰበርአቤቱታው የቀረበው የፌደራል ጠቅላይፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል... Read more
First2324252628303132Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last