የሰበር ውሳኔዎች

 

ሀበሻ ሲሚንቶ አክሲዮን ማህበር እና አያት...

የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ሐምሌ 11 ቀን 2015 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ንግድና ኢንቨስትመንት ምድብ ችሎት በመ/ቁ 03219 በቀን 10/09/2015 ዓ.ም የሰጠው... Read more

ወ/ሮ እሌኒ ነጋሽ ኪዳኑ እና አቶ ክብሮም...

ጉዳዩ የቤት ኪራይ ውልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረውየፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ደግሞተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካች በስር ፍርድ ቤት ያቀረበው ክስ ይዘትበለሚኩራ... Read more

ሃምሳ አለቃ ሽፈራው ተሰማ እና ወ/ሮ...

ጉዳዩ አፈጻጸምን የሚመለከት ነዉ፡፡ ክርክሩ በተጀመረበት በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ጋብቻ በፍርድ ቤት ዉሳኔ መፍረሱን ተከትሎ በተሰጠ ዉሳኔ መሠረት እንዲፈጸም ተጠሪ ባቀረበችዉ የአፈፃፀም ክስ አቅርባ ለዚህ ሰበር አቤቱታ... Read more

አቶ ገብረፃድቅ ገብረኪዳን እና ፋና...

አመልካች ያቀረቡትም ቀደም ሲል በተሰጠዉ ፍርድ ላይ ተፈፀመ ስህተት በፍ/ብ/ስ/ስ/ሕ/ቁ 208 መሰረት ይታረምልኝ ሲሉ የጠየቁትን ላይ ተጠሪ አስተያየት እንዲሰጥበት ተደርጎ ጉዳዩን ከሕጉ ጋር በማገናዘብ እንደሚከተለዉ... Read more
First2425262729313233Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last