የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ መኩሪያ መሶሬ እና -አቶ ታደሰ...

ለዚህ ሰበር ክርክር መነሻ የሆነው የገጠር መሬት ይዞታንየተመለከተጉዳይ ሲሆን የተጀመረው በጠምባሮወረዳፍ/ቤት ነው፡፡ በዚህ ፍ/ቤትአመልካች ተከሳሽ ሲሆኑ ተጠሪ ደግሞ ከሳሽነበሩ፡፡ የሰበር አቤቱታዉ የቀረበዉበደቡብ ብ/ብ/ሕዝቦች... Read more

ፖል ሪየስ እና ልጆቹ (ኢትዮጵያ) ሊሚትድ...

ጉዳዩ ያልተከፈለ ቀረጥና ታክስ የሚመለከት ሲሆን ጉዳዩ የጀመረው አመልካች በተለያዩ ዲክላራሲዮን ቁጥሮች ቀረጥና ታክስ በመክፈል ያስገባቸውን እቃዎች ተጠሪ የድህረ እቃ አወጣጥ ኦዲት በማድረግ ቀሪ ያልተከፈለ ቀረጥና ታክስ ከቅጣት... Read more

ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማህበር...

አመልካች በአጭር ሥነ-ሥርዓት ያቀረበው ክስ 1ኛ ተጠሪ ብድር ወስዶ ስላልከፈለ እና 2ኛና 3ኛ ተጠሪዎች የ1ኛ ተጠሪ ማህበር አባል በመሆናቸው በውልና በንግድ ሕግ አንቀጽ 280 መሠረት የአንድነትና ነጠላ ኃላፊነት ስላለባቸው... Read more

ወ/ሮ ብርሃኔ ተካ እና እነ አቶ...

ጉዳዩ የተመለሰለት የፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት የካ ምድብ ችሎት ጉዳዩን መርምሮ የሥር 1ኛ አመልካች /የአሁን አመልካች/ ሚስትነት ስንመለከት በቀረበው የፍርድ ቤት ውሳኔ በ17/6/2002 ዓ/ም የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ... Read more
First2526272830323334Last
«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ ስልጠና ለዳኞች እና ለፖሊስ አባላት ተሰጠ

34

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ

77

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ

106

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የቀጣይ አምስት ዓመታት (2019-2023) የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።

12345678910Last