አቶ ኦሊያድ ታምሬ እና አቶ ኤፍሬም ታምሬ... ጉዳዩ ልጅነትን በመቃወም የቀረበን አቤቱታ የሚመለከት ሲሆን ክርክሩየተጀመረው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካች የመቃወም አመልካች፤ የአሁን ተጠሪ ደግሞ የመቃወም ተጠሪ... Read more
ኦብሳ አመዲን እና ፍትህ ሚኒስቴር... ጉዳዩ በከባድ የሰዉ ግድያ ወንጀል ተጠያቂ የሚያደርጉ ግዙፋዊ ፍሬ ነገሮችን የሚመለከት ነዉ፡፡ ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሲሆን ተጠሪ በአመልካች እና በስር ፍርድ ቤት 2ኛ ተከሳሽ በሆነዉ አህመድ ኡመር ሱሌ እና... Read more
ወ/ሮ መሰሉ ሽመልስ እና ወ/ሮ ሸዋዬ... ጉዳዩ የውርስ ንብረት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክሱ በቀረበበት የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ድሬደዋ ምድብ ችሎት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካች ያቀረቡት ክስ ይዘት በአጭሩ፡- የሟች አባታቸውአቶ ሽመልስ... Read more
አቶ መንግስቱ ደምሴ እና እነ ካራ ቆሬ... ለዚህ ሰበር ክርክር መነሻ የሆነው የከተማ ይዞታንየተመለከተጉዳይ ሲሆን የተጀመረው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው፡፡ በዚህ ፍ/ቤት አመልካችከሳሽ፤ 1ኛ ተጠሪ ተከሳሽ ሲሆን ሌሎች ተጠሪዎች ጣልቃ ገቦችነበሩ፡፡ የሰበር አቤቱታዉ... Read more
ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ ስልጠና ለዳኞች እና ለፖሊስ አባላት ተሰጠ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ ስልጠና ለዳኞች እና ለፖሊስ አባላት ተሰጠ Wednesday, September 9, 2026 34 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ Read more
BRICS Chief Justices' Forum Concludes BRICS Chief Justices' Forum Concludes Sunday, September 6, 2026 154 September 6, 2026 (Federal Supreme Court) The BRICS Chief Justices forum, hosted by the Supreme Court of India from September 4 to September 6, 2026, has concluded. Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ Monday, August 31, 2026 77 ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል። Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ Monday, August 31, 2026 116 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል። Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ Friday, August 28, 2026 106 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የቀጣይ አምስት ዓመታት (2019-2023) የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂደዋል። Read more