ወ/ት አባይነሽ ረጋሳ እና እነ ወ/ሮ... ጉዳዩ ኑዛዜን ለማሻር የቀረበ ክርክርንየሚመለከት ሲሆን ክሱ በቀረበበት የፈደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች ከሳሾች አመልካች ደግሞ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ ተጠሪዎች ያቀረቡት ክስ ይዘት፡- ግራ ቀኙ የሟች አቶ ረጋሳ... Read more
የአማራ ክልል መንግሥት ፍትህ ቢሮ እና... ጉዳዩ ተጠሪ ከቀረበባቸዉ የወንጀል ክስ በነጻ እንዲሰናበቱ በመወሰኑ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሟል በሚል የቀረበ የሰበር አቤቱታ የሚመለከት ነዉ፡፡የክሱ ይዘት በአጭሩ - በቀን 06/02/2014ዓ.ም ከጠዋቱ በግምት 3፡00 ሰዓት... Read more
ወ/ሮ አልማዝ አባተ እና አቶ ከበደ... ጉዳዩ የባልና ሚስት የንብረት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክሱ በቀረበበት የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካች በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ክስ ይዘት፡- ከተጠሪ... Read more
አቶ ኤፍሬም አንበሴ እና ወ/ሮ ዘመናይ... ጉዳዩ የባልና ሚስት ንብረት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የህግ ስህተት የተፈጸመበት በመሆኑ ሊታረም ይገባል በማለት አቤቱታ... Read more
ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ ስልጠና ለዳኞች እና ለፖሊስ አባላት ተሰጠ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ ስልጠና ለዳኞች እና ለፖሊስ አባላት ተሰጠ Wednesday, September 9, 2026 34 በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ Read more
BRICS Chief Justices' Forum Concludes BRICS Chief Justices' Forum Concludes Sunday, September 6, 2026 154 September 6, 2026 (Federal Supreme Court) The BRICS Chief Justices forum, hosted by the Supreme Court of India from September 4 to September 6, 2026, has concluded. Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ Monday, August 31, 2026 77 ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል። Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ Monday, August 31, 2026 116 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል። Read more
የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ Friday, August 28, 2026 106 የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የቀጣይ አምስት ዓመታት (2019-2023) የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂደዋል። Read more