የሰበር ውሳኔዎች

 

ወ/ሮ አመለወርቅ በቀለ እና አቶ ብርሃኑ...

ጉዳዩ ውል ይፍረስልኝ በሚል የተጀመረ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በዳውሮ የማረቃ ወረዳ ፍርድ ቤት የአሁን አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪ በነሐሴ 20 ቀን 2011 ዓ.ም.... Read more

እነ አቶካሳ ብርቅነህወ/ሮ ዘበናይ ለማ...

ለዚህ የሰበር መዝገብ ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ የቀረበው አመልካች የካቲት 17 ቀን 2013 ዓ.ም በተፃፈ አቤቱታ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁጥር 193755 ጥር 20 ቀን 2013 ዓ/ም በዋለው ችሎት... Read more

አቶ መሀመድ ከበደ እና ወ/ሮ እመቤት...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ ከሳሽ በሥር በወረዳዉ ፍ/ቤት ባቀረበችዉ ክስ ከተከሳሽ ጋር ያለን ጋብቻ እንዲፈርስና በጃማ ወረዳ በ01 ከነማ ልዩ ቦታዉ ኩታያ ዉስጥ የሚገኘዉ ባለ70 ቅጠል ቆርቆሮ ከትዳር በፊት ያፈራሁትና የግል ሀብቴ... Read more

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት እና እነሳጅን...

ጉዳዩ የሦስተኛ ወገን መድን ኃላፊነትን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት 1ኛ ተጠሪ በ2ኛ እና 3ኛ ተጠሪዎች ላይ ባቀረበዉ ክስ 3ኛ ተጠሪ ንብረትነቱ የ2ኛ ተጠሪ ሆኖ የሰሌዳ ቁጥሩ... Read more
First592593594595597599600601Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last