የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ ማሙሽ /አብዲ /ኑሪ እና የኦሮሚያ...

የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ነሐሴ 12 ቀን 2013 ዓ.ም ጽፎ ባቀረበው የሰበር አቤቱታ በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርሲ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ.ቁ 34124 የካቲት 17 ቀን 2013 ዓ.ም የሰጠው... Read more

አቶ ጋሻው ረታ እና ወ/ሮ ተናኘ ምህረቱ...

የሰበር አቤቱታው ሊቀርብ የቻለው አመልካች ሐምሌ 29 ቀን 2013 ዓ.ም ጽፈው ባቀረቡት የሰበር አቤቱታ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ፍርድ ቤት በመ.ቁ 0132116 የካቲት 07 ቀን 2012 ዓ.ም... Read more

አቢሲኒያየበረራ አገልግሎት ኃ/የተ/የግል...

ጉዳዩ በግል የአሠሪና ሠራተኛ ክርክር የሥራ ውል መቋረጡ ሕጋዊ መሆን አለመሆኑን የሚመለከት ነው፡፡ የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን... Read more

ጊዶሌ ከተማማዘጋጃ ቤት እና አቶጥላሁን...

ጉዳዩ የይዞታ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች ክልላዊ መንግስት ጊዶሌ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን ተጠሪ ከሳሽ፤ የአሁን... Read more
First593594595596598600601602Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last