የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ ቶማስ ስዩም እና አቶ እስራኤል...

ጉዳዩ የገንዘብ ብድር ዉል የሚመለከት ነዉ፡፡አመልካች በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በተጠሪ ላይ በመሰረቱት ክስ ለተጠሪ በቀን 19/05/2003ዓ/ም በተደረገ የገንዘብ ብድር ዉል እስከ ቀን 19/06/2003ዓ/ም የሚመለስ ብር... Read more

ወ/ሮ ሀደከንዚ አባሜጫ እና ሼህ ሪዳ...

ተጠሪ በመስከረም 21 ቀን 2012 ዓ.ም. ጽፈው ባቀረቡት ክስ ወላጅ አባቴ በ2004 ዓ.ም. እናቴ ደግሞ በ2005 ዓ.ም. ከዚህ አለም በሞት ተለይተዋል፡፡ ከወላጆቼ በውርስ ያገኘሁትን 5 ሄክታር መሬት ለስር 1ኛ ተከሳሽ በአደራ... Read more

ኦሳካ ብረታ ብረት ኃ/የተ/የግ/ማህበር...

የሰበር አቤቱታው የቀረበው አመልካች በቀን 18/09/2013 ዓ.ም በተጻፈ አቤቱታ የኢ.ፌ.ድ.ሪ ታክስ ይግባኝ ኮሚሽን በመ/ቁ ታ.ይ.ኮ B-446/12 በቀን 07/03/13 ዓ.ም እና የፌ/ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ/ቁ 261054 በቀን... Read more

እነ ወ/ሮ ተናኜ ዘውዱ እና አቶ...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ ክርክሩ የተጀመረዉ ተጠሪ በአመልካቾች ላይ ባቀረበዉ ክስ የጥብቅና አገልግሎት አበል እንዲከፍሉ እንዲወሰን ሲሆን ይዘቱም አመልካቾች ለነበራቸው የፍታሐብሄር ክርክር በቀን 26/05/2012 ዓ.ም ጥብቅና... Read more
First594595596597599601602603Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last