የሰበር ውሳኔዎች

 

ወ/ሮ ረውዳ አቡበከር እና እነወ/ሮ ጀሚላ...

ጉዳዩ የይዞታ ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው፡፡ በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን ተጠሪዎች ከሳሽ፤ የአሁን አመልካች ደግሞ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ የአሁን ተጠሪዎች... Read more

አርአያ ገ/ሚካኤል አስመጪና ላኪ እና አቶ...

ክርክሩ የድብልቅ ቦለቄ አቅርቦት ውልን የሚመለከት ሲሆን ጉዳዩ በተጀመረበት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ተጠሪ ከሳሽ አመልካች ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪ ታህሳስ 10 ቀን 2011 ዓ.ም በተፃፈ ክስ ከአመልካች ጋር... Read more

እነ አቶ ዘነበ ተሾመ እና እነወ/ሮ...

ጉዳዩ የእርሻ መሬትን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በምንጃር ወረዳ ፍርድ ቤት የአሁን አመልካቾች እንደቅደም ተከተላቸው ከሳሾች፤ 1ኛ ተጠሪ ተከሳሽ 2ኛ እና 3ኛ ተጠሪዎች ጣልቃ ገብ በመሆን ተከራክረዋል፡፡መልካም... Read more

አቶ ዘውገአማኑኤል በቀለ እና አቶ ሲሳይ...

ጉዳዩ የከተማ ቤት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ/259524 ላይ ጥር 26/2013 ዓ.ም በዋለው ችሎት በአሁን አመልካች የቀረበለትን የይግባኝ አቤቱታ ውድቅ በማድረግ... Read more
First595596597598600602603604Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

‎በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የዲጂታል ዳኝነት አገልግሎት መስጠት ጀመረ

23

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የአርባ ምንጭ ማዕከል የተዘረጉትን የኢ-ፋይሊንግ፣ የትራንስክሪፕሽን እና የርቀት ችሎት አገልግሎቶችን በአካል ተገኝተው አስመርቀዋል።

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

26

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

12345678910Last