የሰበር ውሳኔዎች

 

እነ ዝናቡ አቤቤ እና ቱጂ ዲዳ የሰ/መ/ቁ...

ጉዳዩ የቀረበው አመልካቾች በኦሮሚያ ክልል የአደአ በርጋ ወረዳ ፍ/ቤት በፍ/ሥ/ሥ/ህ/ቁ 6 መሰረት ዳኝነት በድጋሚ በማየት ውሳኔውን እንዲያርምልን ያቀረብነውን ማመልከቻ መርምሮ በመ/ቁ 29339 በቀን 08/04/2013 ዓ.ም የሰጠው... Read more

አቶ አማኑ ቦቄ እና ወ/ሮ ሰናይት ኤርሳቤ...

ጉዳዩ የጋብቻ መኖር አለመኖርን የሚመለከት ክርክርን ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት የሶዶ ከተማ የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አመልካች ከሳሽ ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ አመልካች በስር ክሳቸው ከተጠሪ ጋር በ1983 ዓ/ም ተጋብተው... Read more

የአ/ቃ/ክ/ከተማ ወረዳ 06...

ለዚህ የሰበር ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ ሊቀርብ የቻለው አመልካች በቀን 15/08/2013 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁ. 261072 መጋቢት 22 ቀን 2013 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ... Read more

አቶ ኩማ አራርሳ እና እነወ/ሮ ረጋቱ...

ጉዳዩ ለሰበር ችሎቱ የቀረበው አመልካች በምዕራብ ሸዋ ዞን የሜታ ሮቢ ወረዳ ፍ/ቤት በመ.ቁ 39345 በ4/7/12ዓ.ም በሰጠው ውሳኔ፤ የምዕራብ ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በመ.ቁ32182 በ21/1/13ዓ.ም በሰጠው ትእዛዝ፤ የኦሮሚያ... Read more
First596597598599601603604605Last
«August 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
31123456

የፍርድ ቤቶች አመራሮችና ዳኞች በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ አካሄዱ ‎

0

ነሐሴ 03/2018 ዓ.ም (የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት)
በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት የተመራ የፍርድ ቤቶች ከፍተኛ አመራሮችና ዳኞች ልዑክ በአርባምንጭ ከተማ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሄደ

0

ፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና የጉባኤው ሰብሳቢ ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት በመክፈቻ ንግግራቸው፤ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 መሠረት የተቋቋመው የፌደራል ጉባኤ የዳኝነት ነፃነትና ገለልተኝነትን የመጠበቅ፣ የአሰራር መመሪያዎችን የማውጣትና የማሻሻል እንዲሁም አገራዊ የዳኝነት ሂደቱን የማጠናከር ከፍተኛ ኃላፊነት እንዳለበት ገልጸዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች በከፊል ዝግ ሆነው ስለሚቆዩባቸው ጊዜያት የተሰጠ መግለጫ

56

በ2018 ዓ.ም በፌደራል ፍርድ ቤቶች በርካታ መልካም አፈጻጸሞች የተመዘገቡበት ዓመት ሆኖ ያለፈ ሲሆን ከመዝገብ አፈጻጸም አኳያ በዓመቱ ለ193,590 መዛግብት ዕልባት ለመስጠት በዕቅድ ተይዞ ለ190,065 መዛግብት ዕልባት በመስጠት የዓመቱ አፈጻጸም 98.2% ደርሷል።

1345678910Last