የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ ሀብታሙ ታደሰ እና እነ አቶ ቶሎሳ...

ጉዳዩ የጀመረውም በለገጣፎ ለገዳዲ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን 2ኛ ተጠሪ ከሳሽ፣ 1ኛ ተጠሪ ተከሳሽ እንዲሁም አመልካች ጣልቃ-ገብ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ 2ኛ ተጠሪ በ1ኛ ተጠሪ ላይ ባቀረችው ክስ ከ1ኛ ተጠሪ ጋር ከ2006 ዓ.ም ጀምሮ... Read more

ወ/ሮ ያምሮት ገብሬ እና አቶ ተሾመ ኃይሌ...

የጉዳዩ አመጣጥ ሲታይ አመልካች በሥር በወረዳዉ ፍ/ቤት ባቀረበችዉ ክስ ከተጠሪ ጋር ያለን ጋብቻ እንዲፈርስልን፣ የጋራ ሀብታችን የሆነዉን በደሴ ከተማ በቧንቧ ውሃ ክ/ከተማ ዉስጥ በ108 ካ.ሜ ቦታ ላይ ያረፈዉ ቤት፣ በኢትዮጵያ... Read more

አቶ በዳሳ ገለታ እና የኢትዮጵያ መንገዶች...

ጉዳዩ የጉዳት ካሳን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በምዕራብ ወለጋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልካች በተጠሪዎች ላይ ባቀረቡት ክስ ተጠሪዎች በላሎ ወረዳ እናንጎ ከተማ ቀበሌ 01 ውስጥ ልዩ ስሙ ሰሜን ጊዮርጊስ ተብሎ በሚጠራው... Read more

ዳሽን ባንክ አ.ማ እናየአማራ ክልል ነጋዴ...

ጉዳዩ ባንክ በቼክ ክፍያ ሲፈጽም መከተል የሚገባዉን አሠራር የሚመለከት ነዉ፡፡የአሁን ተጠሪ በባህር ዳር ከተማ እና አካባቢዋ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በስር 1ኛ ተከሳሽ ደረጀ ሀይማኖት እና በአመልካች ላይ በመሰረተዉ ክስ በአመልካች ዘንድ... Read more
First597598599600602604605606Last
«July 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
293012345
6789101112
13141516171819
20212223242526
272829303112
3456789

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን መፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

192

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የዳኝነት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።

ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስተባበሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ

207

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለነጻ የህግ ድጋፍ የሚሰጡ የበጎ ፈቃድ ጠበቆች፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥና ተግባር ተኮር የዉይይት ተካሂዷል።

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ

335

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል።

ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

356

‎በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።

ለሶሻል ወርክ ባለሞያዎች በተዘጋጀ የስልጠና ማንዋል ረቂቅ ላይ የቫሊዴሽን ወርክ ሾፕ ተካሄደ

339

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት በፍትህ ስርዓት ውስጥ የሚያገለግሉ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሞያዎችን ሚና ለማጎልበት የሚያግዝ የስልጠና ማንዋል የመጨረሻ ረቂቅ ሰነድ ላይ የውይይት እና የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሂዷል፡፡ 

12345678910Last