የሰበር ውሳኔዎች

 

ሀይሌ ግደይ ሐጎስ እና የፌዴራል ጠቅላይ...

ጉዳዩ ወንጀልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በደቡብ ብሔሮች ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው፡፡ የአሁን ተጠሪ በአሁን አመልካች ላይ በስር... Read more

የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤሕግ እና አስቴር...

ጉዳዩ ወንጀልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው፡፡ የአሁን ተጠሪ በአሁን አመልካች ላይ በስር ፍርድ ቤት ያቀረበው ክስ የወንጀል ህግ አንቀጽ 447(ሀ)ን በመተላለፍ በቀን 12/12/2012... Read more

ወ/ሮ ትግዕስት ጥሩነህ ይመር እና ወ/ሮ...

ለዚህ የሰበር ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ ሊቀርብ የቻለው አመልካች ሐምሌ 20 ቀን 2013 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ የፌደራል የመጀመሪያ ደረጀ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 291814 በቀን 26/09/2013 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ እና ይህንን... Read more

ወ/ሮ አበበች ኤጄታ እና አቶ ማሞ ኡርጌሳ...

ጉዳዩ የገጠር እርሻ መሬት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ለዚህ ሰበር ሰሚ ችሎት የቀረበውም በአሁን አመልካች እና በተጠሪ አውራሾች መካከል የሽያጭ ውል አለ በሚል መነሻነት አመልካች ያቀረቡት የይርጋ ክርክር ውድቅ የመደረጉን አግባብነት... Read more
First601602603604606608609610Last
«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ስርዓትን ለማስፈን ያለመ ስልጠና ለዳኞች እና ለፖሊስ አባላት ተሰጠ

34

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት፤ ለህጻናት ተስማሚ የሆነ የፍትህ ሂደት ትግበራን በተመለከተ ለመርማሪ ፖሊስ አባላት እና ለክቡራን ዳኞች በሁለት ዙር የተከፈለ የአቅም ግንባታ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ

77

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ

116

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ

106

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የቀጣይ አምስት ዓመታት (2019-2023) የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።

12345678910Last