የሰበር ውሳኔዎች

 

ወ/ሮ ደባሽ ማሞ እና አቶ አባይ ዘውዴ...

ጉዳዩ ዳግም ዳኝነትን የተመለከተ ሲሆን አመልካች የዳግም ዳኝነቱን አቤቱታ ያቀረቡት ለገምዛ ንዑስ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን የአቤቱታው ይዘት፡- ቀደም ሲል መገኛው እና አዋሳኞቹ በአቤቱታው ላይ የተገለፀው የገጠር መሬት ይዞታ ተጠሪ... Read more

ወ/ሮ ፍቅርተ በላይነህ እና እነ ተማሪ...

አከራካሪውን ይዞታ ለአመልካች በውርስ የተላለፈ ለመሆኑ የይዞታ ማረጋገጫ የቀረበ ከመሆኑም በላይ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚው ችሎት የ1ኛ ተጠሪ እናት እና 2ኛ ተጠሪ በአከራካሪው ይዞታ ላይ መብት... Read more

ራህዋ አማረ አስመጪ እና የኢትዮጵያ...

ለዚህ የሰበር መዝገብ ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ የቀረበው አመልካች መጋቢት 16 ቀን 2013 ዓ/ም በተፃፈ አቤቱታ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁጥር 193949 ጥር 24 ቀን 2013 ዓ/ም በዋለው ችሎት... Read more

ጉምሩክ ኮምሽን እና ማራቶን ሞተርስ...

ለዚህ የሰበር መዝገብ ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ የቀረበው አመልካች መጋቢት 3 ቀን 2013 ዓ.ም በተፃፈ አቤቱታ የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በመ/ቁጥር 194905 ታህሳስ 15 ቀን 2013 ዓ/ም በዋለው ችሎት... Read more
First605606607608610612613614Last
«May 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
27282930123
45678910
11121314151617
18192021222324
25262728293031
1234567

የዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ምስለ ችሎት ውድድር ተካሄደ

107

የ9ነኛው አገር አቀፍ የዓለም አቀፍ የሰብአዊነት ሕግ ምስለ ችሎት (IHL Moot Court) ውድድር የአለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጋር በመተባበር በጦርነት ቀውስ ወቅት የሕፃናትና ትምህርት ጥበቃ በሚል ጭብጥ ተካሂዷል፡:

 

በምርጫ ነክ ጉዳዮች ላይ ለዳኞች ሲሰጥ የነበረው ስልጠና...

76

‎የዳኝነትና የፍትህ አካላት በምርጫ ሂደት ወቅት የሰብአዊ መብት ጥበቃን ለማረጋገጥ የሚያስችሉ ዓለም አቀፍ የህግ ማዕቀፎች እና ተሞክሮዎች ላይ በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን እና በተባበሩት መንግሥታት የሰብአዊ መብቶች ከፍተኛ ኮሚሽነር ጽሕፈት ቤት ሲሰጥ የነበረው ስልጠና ተጠናቋል።

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ...

91

በኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የህግና ፍትህ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የፌዴራል ፍርድ ቤቶች የ2018 በጀት አመት የ9 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርትን አዳምጦ በተሰሩት ስራዎች ላይ በርካታ ነገሮች መሻሻላቸውን ገልፆ በቀጣይ መታረም አለባቸው ያላቸው ጉዳዮች ላይ አቅጣጫ አስቀምጧል።

የዳኝነት ስርዓትን ለማዘመን እየተሰራ ያለው ስራ የሚደነቅ...

101

በኢትዮጵያ የቤልጂየም አምባሳደር እና የአፍሪካ ሕብረት ቋሚ ተወካይ ክብርት ዶ/ር አኔሊስ ቨርስቲሸል በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተገኝተው በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርገዋል።

12345678910Last