የሰበር ውሳኔዎች

 

የኢትዮጵያ መድን ድርጅት እና ጂቱነስ...

ጉዳዩ የኢንሹራንስ ድለላ ክፍያን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አመልካች ተከሳሽ ተጠሪ ከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡ ተጠሪ ጥቅምት 2 ቀን 2011 ዓ.ም ፅፎ ባቀረበው ክስ በአዋጅ ቁጥር... Read more

አቶ ተክሉ ገ/እግዚአብሔር እና እነ አቶ...

በሥር ፍርድ ቤቶች የቀረቡት ውሎች ሁለት ሲሆኑ አንደኛው ነሐሴ 3 ቀን 1996 ዓ/ም በአዲስ አበባ በአመልካች ፣ በ2ኛ እና 3ኛ ተጠሪዎች የተፈረመው የሽርክና ማኀበር ማቋቋሚያ ውል ሲሆን ሁለተኛው ደግሞ የካቲት 6 ቀን 2007... Read more

ፋዉንቴን ኢንተርናሽናል ትሬዲንግ...

ጉዳዩ የግል ስራ ቅጥር ውልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ በተጀመረበት በቢሾፍቱ ከተማ ወረዳ ፍርድ ቤት ተጠሪዎች በአመልካች ላይ ባቀረቡት ክስ በአመልካች ዘንድ ከመስከረም 25 ቀን 2010 ዓ.ም ጀምሮ እያንዳንዳቸዉ በወር በብር... Read more

ኃይሌ ሆቴል እና ሪዞርት ባቱ ቅርንጫፍ...

ጉዳዩ የሥራ ክርክርን የሚመለከት ነዉ፡፡ተጠሪዎች በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልል በአዳሚ ቱሉ ወረዳ ፍርድ ቤት በአመልካች ላይ በመሰረቱት ክስ ተጠሪዎች በተለያየ ጊዜ በተለያዩ የሥራ መደቦች በተለያየ የደመወዝ መጠን በባቱ ኃይሌ ሆቴልና... Read more
First607608609610612614615616Last
«June 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
25262728293031
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
293012345

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ

5

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል።

ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

38

‎በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።

ለሶሻል ወርክ ባለሞያዎች በተዘጋጀ የስልጠና ማንዋል ረቂቅ ላይ የቫሊዴሽን ወርክ ሾፕ ተካሄደ

60

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህፃናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት በፍትህ ስርዓት ውስጥ የሚያገለግሉ የማህበራዊ ሳይንስ ባለሞያዎችን ሚና ለማጎልበት የሚያግዝ የስልጠና ማንዋል የመጨረሻ ረቂቅ ሰነድ ላይ የውይይት እና የግብዓት ማሰባሰቢያ መድረክ ተካሂዷል፡፡ 

‎የኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፍተኛ ልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተከናወኑ የሪፎርም እና የዲጂታላይዜሽን ሥራዎችን ጎበኙ

74

በኬንያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ እና የጄሲኢ (JCE) ሰብሳቢ በሆኑት በክብርት ዳኛ ሱዛን ኞኪ ንዱንጉ የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ ፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ላለፉት ሦስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የነበረውን የልምድ ልውውጥ መርሃ ግብር አጠናቋል።

‎በመሰረታዊ የክስ መደራደር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ተሰጠ ‎

0

ከፌዴራልና ከክልል ለተውጣጡ የዳኝነትና የፍትህ አካላት አመራሮች፣ ዳኞች እንዲሁም የሕግ ባለሙያዎች በመሰረታዊ የክስ መደራደር ( Plea bargaining) ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ከፔፐርዳይን ዩኒቨርሲቲ በተጋበዙ አሰልጣኞች ተሰጥቷል።

1345678910Last