የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ ጉዳይ አበባየሁ እና የአማራ ክልል...

ጉዳዩ የወንጀል ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ሰሜን ሸዋ ዞን የበረኸት ወረዳ ፍርድ ቤት ነው፡፡ የአሁን ተጠሪ በአሁን አመልካች እና በስር 2ኛ ተከሳሽ ላይ አቅርቦአቸው የነበረው... Read more

አቶ አዲሱ ስመኝ እና እነ አቶ መሐመድ...

የሰበር መዝገቡ የቀረበው የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሠበር ሠሚ ችሎት በሠጠው ትእዛዝ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከሥር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካች በሥር... Read more

እነ አብዲ ዮሱፍ አንቦ አና ሀዎ ሙሳ...

የጉዳዩ አመጣጥ ተጠሪ በስር የሱማሌ ክልል መንግስት የፋፈን ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት በአመልካቾች ላይ ባቀረቡት ክስ ተጠሪ በህጋዊ መንገድ ከአባቴ በውርስ ያገኘሁትን ርዝመቱ 30 ቆጢ፤ ስፋት አንድ ቆጢ ከአስራ ስምንት እርምጃ የሆነውን... Read more

የየካ ክፍለ ከተማ ቤቶች ልማት ፕሮጀክት...

ለዚህ የሰበር ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ ሊቀርብ የቻለው አመልካች ሚያዝያ 04 ቀን 2013 ዓ.ም በተፃፈ ማመልከቻ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በመ/ቁ. 237769 በቀን 09/07/2013 ዓ.ም የሰጠው ውሳኔ መሰረታዊ የሆነ የሕግ... Read more
First610611612613615617618619Last
«November 2025»
MonTueWedThuFriSatSun
272829303112
3456789
10111213141516
17181920212223
24252627282930
1234567

በዲጂታል የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ በዋነኝነትም ...

0

በስልጠናው የማጠቃለያ ንግግር ያደረጉት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ሃላፊ የሆኑት አቶ ድሪባ ፈዬራ ክቡራን ዳኞች ላደረጉት ንቁ ተሳትፎና በመድረኩ ለተነሱት ገንቢ ሀሳብ አስተያየቶች አመስግነው ቴክኖሎጂው በቅርቡ ወደ ትግበራ ስለሚገባ ለትግበራው ውጤታማነት ስልጠናው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልጸዋል።

በአገልግሎት አሰጣጥና የደንበኞች አያያዝ ላይ ሲሰጥ...

0

የፌደራል የህግና የፍትሕ ኢንስቲትዩት ለተከታታይ ሦስት ሳምንታት በሶስት ዙር ከፌዴራል ፍርድ ቤቶች፣ከፍትሕ ሚኒስቴር እንዲሁም ከፌዴራል የሕግና የፍትሕ ኢንስቲትዩት ለተውጣጡ 170 የአስተዳደር ሰራተኞች ከጥቅምት 21 ቀን እስከ ህዳር 6ቀን 2018 ዓ.ም በፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ሲሰጥ የቆየው ስልጠና ተጠናቋል፡፡

የተግባር ልምምድ (ስልጠና) በዲጂታል የዳኝነት አገልግሎት...

0

በዲጂታል የዳኝነት አገልግሎት አሰጣጥ ላይ ከቀን 06-07/03/2018 ዓ.ም ለሁለት ቀናት የሚቆይ የተግባር ልምምድ (ስልጠና) ለፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች እየተሰጠ ይገኛል።

የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሪሶርስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን...

0

ሪሶርስ ኢንሪቺንግ አፍሪካን ላይቭስ በመባል የሚጠራ ግብረ ሰናይ ድርጅት ቡክስ ፎር አፍሪካና ቶምሰን ሪዉተርስ ከሚባሉ ለጋሽ ድርጅቶች ለትምህርት ቤቶች እና ለፍትህ ተቋማት የሚያገለግሉ መጻሃፍቶችን በማሰባሰብ ወደ አገር ውስጥ እንዲገባ አድርጓል፡፡

12345678910Last