የሰበር ውሳኔዎች

 

አብዲ አሚን አሊሾ እና እነ አቶ ሙሳ...

 ከመዝገቡ መረዳት እንደሚቻለው አመልካች በቀን 03/11/2011 ዓ.ም ባቀረቡት አቤቱታ በድሬዳዋ አስተዳደር ጀሎ በሊና ገጠር ቀበሌ ልዩ ስፍራው ኢጃነኒ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ  የሚገኝ አዋሳኙ በክሱ የተጠቀሰ... Read more

የወ/ሮ ፀሐይ ድሪባ እና ቢፍቱ የወተት...

ጉዳዩ የገጠር መሬት ይዞታ የውርስ ክርክርን የሚመለከት ሆኖ የተጀመረው በወልመራ ወረዳ ፍርድ ቤት ሲሆን 1ኛ ተጠሪ ከሳሽ ፤አመልካች እና 2ኛ ተጠሪ ተከሳሽ ነበሩ፡፡ 1ኛ ተጠሪ በሥር ክሳቸው ወላጅ አበታቸው አቶ ድሪባ ጎበና... Read more

እነ አቶ ዳንኤል ታደሰ እና ወ/ሮ ዘውዲ...

ጉዳዩ የሟች አቶ ታደሰ ወልደጊርጊስ ውርስ እንዲጣራ አመልካቾች ባቀረቡት አቤቱታ የውረስ አጣሪ ተሹሞ ተጠሪ ሟች ታህሳስ 20 ቀን 2005 ዓ/ም ኑዛዜ አትርፈዋል በማለት ለውርስ አጣሪ ያቀረቡት ኑዛዜ ላይ የቀረበ መቃወሚያን... Read more

አቶ እንዳለማው ተመስገን እና አቶ ሀብታሙ...

ለዚህ የሰበር መዝገብ ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ የቀረበው አመልካች ታህሳስ 26 ቀን 2013 ዓ.ም በተፃፈ አቤቱታ የአማራ ብ/ክ/መ. ጠቅላይ ፍ/ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በመ/ቁጥር 89392 ታህሳስ 14 ቀን 2013 ዓ/ም በዋለው... Read more
First624625626627629631632633Last
«July 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
293012345
6789101112
13141516171819
20212223242526
272829303112
3456789

"የዋይድ ኤሪያ ኔትወርክ ፕሮጀክት የፍርድ ቤቶችን የቴክኖሎጂ ተጠቃሚነት ብቃት በከፍተኛ ደረጃ አሳድጓል፡፡" ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ‎

0

‎የዳኝነት ስርዓቱን ዲጂታላይዝ በማድረግ ቀልጣፋና ተደራሽ የዳኝነት አገልግሎት ለመስጠት ይቻል ዘንድ ላለፋት ዓመታት የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በጋራ በፌደራል ፍርድ ቤቶች ላይ ሲተገብር የቆየው የቴክኖሎጂ የመሰረተ ልማት ዝርጋታ ላይ ያተኮረው የዋይድ ኤርያ ኔትወርክ ፕሮጀክት (Wide Area Network Project) የማጠናቀቂያ መርሃ ግብር ተካሂዷል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን መፍጠር የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረመ

289

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ አገልግሎት ጋር የተቀናጀ አሰራርን በመፍጠር የዳኝነት ስርዓቱን ይበልጥ ለማዘመን የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።

ለበጎ ፈቃደኛ ጠበቆችና የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከል አስተባበሪዎች የልምድ ልውውጥ መድረክ ተካሄደ

283

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት አዘጋጅነት ለነጻ የህግ ድጋፍ የሚሰጡ የበጎ ፈቃድ ጠበቆች፣ የስነ ልቦና ባለሙያዎች እና ነፃ የህግ አገልግሎት መስጫ ማዕከላት አስተባባሪዎች የልምድ ልውውጥና ተግባር ተኮር የዉይይት ተካሂዷል።

በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት እየተሰሩ ያሉ የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ለተቋሙ የቀድሞ አመራሮች ገለጻ ተደረገ

408

በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በፕሬዝዳንትነትና ምክትል ፕሬዝዳንትነት ሲያገለግሉ የነበሩ የቀድሞ አመራሮች በፍርድ ቤቱ ተገኝተው አሁን ላይ እየተሰሩ ያሉ ዋና ዋና የለውጥ ስራዎችን በተመለከተ ውይይትና ምልከታ አድርገዋል።

ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል የስራ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ

405

‎በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የህጻናት ፍትህ ፕሮጀክት ዳይሬክቶሬት የተሰራ ዘመናዊ የህጻናት ማስመስከሪያ ክፍል (One way mirror) በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት አዲስ ከተማ ምድብ ችሎት በይፋ ስራ ጀምሯል።

1345678910Last