የሰበር ውሳኔዎች

 

ደሴ ከተማ ሆጤ ክፍለ ከተማ ገቢዎች...

ጉዳዩ  በፍ/ብ/ሥ/ሥ/ሕ/ቁ 358 መሠረት የቀረበን የመቃወም አቤቱታን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ ነክ ጉዳዮች የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ነው፡፡ በሥር ፍ/ቤት በተደረገው... Read more

ወ/ሮ ከድራ ጂብሪል አበዲድ እና ወ/ሮ...

የአሁን ተጠሪ በስር ፍርድ ቤት በአሁን አመልካች እና በስር 2ኛ የፍርድ ባለዕዳ ላይ ባቀረቡት የአፈፃፀም ክስ ባቀረብኩት የወራሽነት አቤቱታ መሰረት ጉዳዪ በአጣሪዎች ከተጣራ በኋላ የውርስ ሀብት ነው ተብሎ በተወሰነልኝ መሰረት... Read more

አቶ በሪሁን አጥናፍ የአማራ ብሔራዊ...

ክርክሩ የተጀመረው የአሁን ተጠሪ አመልካችን ጨምሮ በሶስት ተከሳሾች ላይ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ. የወንጀል ህግ አንቀፅ 32(1(ሀ)) እና 669(1(ለ)) ድንጋጌን ጠቅሶ በሰሜን አቼፈር ወረዳ ፍ/ቤት ባቀረበው የወንጀል ክስ ነው፡፡ በቀረበው... Read more

የፌዴራል ጠቅላይ ዓቃቤሕግ እና እያሱ...

ጉዳዩ ወንጀልን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው፡፡ የአሁን አመልካች በአሁን ተጠሪ ላይ በስር ፍርድ ቤት አቅርቦት የነበረው ክስ ይዘት በአጭሩ፡- ተጠሪ የወንጀል ሕጉን አንቀጽ 543/2 ድንጋጌን... Read more
First628629630631633635636637Last
«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ

52

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ

52

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ

76

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የቀጣይ አምስት ዓመታት (2019-2023) የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ

97

“ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በመደገፍ፣ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

12345678910Last