የሰበር ውሳኔዎች

 

ወ/ሮ ዓለሜ ቦጋለ እና እነ አቶ...

ክርክሩ የተጀመረው የአሁን አመልካች በአሁን ከ1ኛ እስከ 4ኛ በተጠቀሱት ተጠሪዎች ላይ በቤንች ሸካ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባቀረቡት ክስ ነው፡፡ የክሱም ጭብጥ ከወላጅ አባቴ በተደረገልኝ እና በዞኑ ፍትህ መምሪያ በተመዘገበ የስጦታ... Read more

አቶ ጀማል ሹራቤ እና አቶ ጀማል አቤ...

ለዚህ የሰበር ክርክር መነሻ የሆነው ጉዳይ አመልካች DLA መከስከሻ ማሽን ባለ 32 ምጣድ የሆነ ለተጠሪ ሊሸጥለት ከተስማማ በኋላ እና ብሩን ከተቀበለ በኋላ ተጠሪን በሀሰተኛ ክስ በመክሰስ ማሽኑን መልሶ በመውሰድ ቢያንስ የ90 ቀናት... Read more

የጎንደር ከተማ ቂርቆስ ቀበሌ አስተዳደር...

ጉዳዩ የቤት ክርክርን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሰሜን ጎንደር መስተዳድር ዞን ከፍተኛ ፍ/ቤት ነው፡፡ በሥር ፍ/ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን ተጠሪዎች ከሳሾች፤ የአሁን አመልካች ደግሞ... Read more

ወ/ሮ ሀለዊያ አብዱጀባር እና እነ ሂላል...

ጉዳዩ እንዲህ ነው፡፡ የአሁን አመልካች ለሰሜን ሸዋ ዞን ከፍተኛ ፍርድ ቤት ባቀረቡት የአፈፃፀም አቤቱታ ቀደም ሲል ከአሁን ተጠሪዎች ጋር በዚያው ፍርድ ቤት በነበራቸው ክርክር ለክሱ ምክንያት ከሆነው ቤትና ይዞታ ላይ ለአሁን... Read more
First629630631632634636637638Last
«September 2026»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ በስልጠናና በእውቅና መርሃ-ግብር ተጠናቀቀ

47

ዓመታዊ የሠራተኞች መድረክ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የሠራተኞችን መብት፣ ግዴታና የዲሲፕሊን ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠናን ጨምሮ ልዩ ልዩ መርሃ-ግብሮችን በማካሄድ ተጠናቋል።

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አመታዊ የሰራተኞች መድረክ መካሄድ ጀመረ

41

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዓመታዊ የሰራተኞች መድረክ በዛሬው ዕለት መካሄድ የጀመረ ሲሆን የፍርድ ቤቱ የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ላይ ውይይት ተካሂዷል።

‎የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች በቀጣይ የአምስት አመት የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ተወያዩ

72

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክቡራን ዳኞች የፌዴራል ፍርድ ቤቶችን የቀጣይ አምስት ዓመታት (2019-2023) የስትራቴጂክ ዕቅድ ረቂቅ ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ አካሂደዋል።

የፌደራል ፍርድ ቤቶች እና ተጠሪ ተቋማት የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሄዱ

97

“ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን የ2018 ዓ.ም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር በመደገፍ፣ የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከተጠሪ ተቋማት ጋር በጋራ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር አካሂደዋል።

12345678910Last