የሰበር ውሳኔዎች

 

አቶ ወርቁ ኃይለመስቀል እና አቶ ከበደ...

የሰበር አቤቱታው የቀረበው የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሠበር ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡ የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካች የስር... Read more

አቶ ወንድማገኝ ታደሰ አጋር የጥበቃ...

ጉዳዩ የስራ ክርክር የሚመለከት ነዉ፡፡ አመልካች በሐረር መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት በተጠሪ ላይ በመሰረቱት ክስ ተጠሪ ለጥበቃ ስራ ከቀን 01/02/2010 ዓ/ም ጀምሮ በወር ብር 1,293.00 ደመወዝ እየከፈለ ሊያሰራቸዉ ቀጥሯቸዉ... Read more

እነ ወ/ሮ መሠለች ደስታ እና የአዲስ...

 የሰበር አቤቱታው የቀረበው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ይግባኝ ሰሚ ችሎት በሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት ተፈጽሞበታል በሚል ነው፡፡የክርክሩን አመጣጥ ከስር ፍርድ ቤት የመዝገብ ግልባጭ እንደተረዳነው አመልካቾች... Read more

አቶ ደሣለኝ ሲሳይ እና ወ/ሮ ድማም ተክሉ...

የሰበር አቤቱታ የቀረበው የኦሮሚያ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ችሎት የሠጠው ውሳኔ መሠረታዊ የሆነ የሕግ ስህተት የተፈጸመበት ነው በሚል ነው፡፡ አመልካች በሥር ፍርድ ቤት ጣልቃ ገብ ሲሆኑ 1ኛ ተጠሪ ከሳሽ እና 2ኛ ተጠሪ ተከሳሽ... Read more
First648649650651653655656657Last
«June 2025»
MonTueWedThuFriSatSun
2627282930311
2345678
9101112131415
16171819202122
23242526272829
30123456

የኢ-ፋይሊንግ እና የፕላዝማ ችሎት የስራ ማስጀመሪያ...

11

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ከፌዴራል ማረሚያ ቤት ኮሚሽን ጋር በመተባበር በገላን ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት ማዕከል ያሰራውን የኢ-ፋይሊንግ እና የፕላዝማ ችሎት ሰኔ 5 ቀን 2017 ዓ.ም በይፋ ስራ አስጀምሯል፡፡

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ክቡር አቶ...

32

በውይይታቸውም አፍሪካ ተኮር የሆኑ አማራጭ የሙግት መፍቻ ዘዴዎችን በውጤታማነት ለመተግበር ፍርድ ቤቶች ያላቸውን ወሳኝ ሚና እና በአህጉር ደረጃ በተቋቋመው የአፍሪካ ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚደንቶች አማራጭ የሙግት መፍቻ መድረክ (African Chief Justices ADR Forum) ኢትዮጵያ በአባልነት መሳተፍ በምትችልበት ሁኔታ እንዲሁም በሌሎች የዳኝነት ስርዓት ማሻሻያ ስራዎች ዙሪያ መክረዋል፡፡

1345678910Last