የሰበር ውሳኔዎች

 

እነ ወ/ሮ ልደት ሙላት እና አቶ ዘሪሁን...

ክርክሩ የተጀመረው የአሁን አመልካቾች ከሌሎች ሶስት ወራሾች ጋር በመሆን በዚህ የሰበር ክርክር ተካፋይ ባልሆኑት ወ/ሮ መሰረት ማሞ በተባሉት የአሁን ተጠሪን ባለቤት ላይ በአዳማ ወረዳ ፍርድ ቤት ባቀረቡ አቤቱታ ነው፡፡ በአቤቱታቸውም... Read more

ዘይነባ ሀሰን እና ሰይድ ሀሰን...

ጉዳዩ ውርስን የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የቃሉ ወረዳ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካች ከሳሽ፤ የአሁን ተጠሪዎች እና በዚህ የሠበር ክርክር የሌሉ... Read more

ሁሴን መሃመድ ወኪል መሃመድ ገበየሁ እና...

ይህ ጉዳይ የተጀመረው በአማራ ክልል በጃማ ወረዳ ፍ/ቤት ሆኖ አመልካች ከሳሽ ሲሆኑ ተጠሪ ደግሞ ተከሳሽ በመሆን ተከራክረዋል፡፡አመልካች በቀን 30/10/2014 ዓም ያቀረቡት ክስ በዳጎሎ ከተማ ውስጥ በምስራቅ መንገድ፤በምእራብ... Read more

ዓለሙ ታደሰ ታዬ እና እነወ/ሮ ለምለም...

ጉዳዩ ኑዛዜ ይፍረስልኝ በሚል የቀረበን ክርክር የሚመለከት ሲሆን ክርክሩ የተጀመረው በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ነው፡፡ በስር ፍርድ ቤት በተደረገው ክርክር የአሁን አመልካች ከሳሽ፤ የአሁን ከ1ኛ እስከ 3ኛ ያሉት ተጠሪዎች... Read more
First2345791011Last
«April 2025»
MonTueWedThuFriSatSun
31123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
2829301234
567891011

በስዊድን የልምድ ልውውጥ ያደረጉ የፌደራል ዳኞች ከሶስቱም...

121

የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ከ UNODC (United Nations I Office on Drugs and Crime) ጋር በመተባበር ባዘጋጀው መድረክ በስዊድን አገር የልምድ ልውውጥ አድርገው የተመለሱ የፌደራል ዳኞች ከሶስቱም ፍርድ ቤት ለተውጣጡ ዳኞች ልምዳቸውን አካፍለዋል።

የUNODC (United Office on Drugs and...

138

የUNODC (United Office on Drugs and crime) የምስራቅ አፍሪካ ተወካይ ሚስ አሺታ ሚታል ከፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ቴዎድሮስ ምህረት ጋር በቀን 30/07/2017 ዓ.ም በፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት በመገኘት ውይይት አድርገዋል፡፡

ሰባተኛ ዙር የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ ተካሔደ

132

የፌደራል ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶች፣ ምክትል ፕሬዝደንቶች፣የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኞች፣ የፌደራል ከፍተኛ እና መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ተወካይ ዳኞች፣ የክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንቶች፣የአዲስ አበባና የድሬዳዋ ከተማ ፍርድ ቤቶች ፕሬዝደንቶችን በአባልነት ያቀፈው ሰባተኛ ዙር የፌደራል ፍርድ ቤቶች ጉባኤ መጋቢት 28 ቀን 2017 ዓ.ም በቢሾፍቱ ከተማ ተካሂዷል፡፡

በተለያዩ አጀንዳዎች ላይ በመምከር ሲካሄድ የቆየው ሀገር...

123

በመድረኩም ከተመረጡ አጀንዳዎች ጋር በተገናኘ ሙያዊ ማብራሪያዎች ቀርበው ሰፊ ውይይት ተደርጎባቸዋል።

በመጨረሻም ለመጪው 1 ዓመት የግንኙነት መድረኩ ምክትል ሰብሳቢ ምርጫ ተደርጎ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝደንት ክቡር አቶ ኤርሴኖ አቡሬ ተመርጠዋል።

123457910Last